የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚ ምግብ አገልግሎት ግዥ ፣ የፅዳት ዕቃ እና የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሰራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት እና የአስተዳደሩ የውስጥና የውጭ መስተንግዶ ተጫራቾችን አወዳድሮ አገልግሎት ለመስጠት ይፈልጋል
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት በዞን ሴክተር መምሪያዎች የመስተንግዶ አገልግሎት ፣ የሕትመት ሥራ አገልግሎት ፣ የወላይታ ባህል አልባሳት እና የፅሕፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
የአዳማ ከተማ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ እና የአዳማ አትሌቲክስ ክለብ የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የመድሃኒትና ላብራቶሪ ሪኤጀንት ፣ ለተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ ፣ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሽን የጥገና እና ቀለም ሙሌት አገልግሎት
የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የመድሃኒትና ላብራቶሪ ሪኤጀንት ፣ ለተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ ፣ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሽን የጥገና እና ቀለም ሙሌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም በኮንትራት መያዝ ይፈልጋል