በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በጀጁ ወረዳ ዶጄ ኮምቦልቻ ቀበሌ ማህበር ውስጥ በ 56 ሄክታር ላይ የሚገኝ በሃርዛፍ፣ ለአጣናና ለማገር አገልግሎት የሚውሉ በ 6 ብሎከ አከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Wolkite University – lot 231 purchase Requisition of ለቤተ-መፅሃፍት አገልግሎት የሚውል ለወንበር ጥገና የሚያገለግል ሳፋሪያን እሽግ ጣውላ//
Dilla University – በድጋሚ የወጣ የማገዶ እንጨት ግዥ
Oda Bultum University – building material and timber
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የተለያዩ ያገለገሉ የፈርኒቸር ውጤቶች ባለበት ሁኔታ የተለያዩ የተሰባበሩ መንበሮች የተለያዩ የተሰባበሩ የእንጨት ሼልፎች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ ግሩፕ ጠረጴዛዎች እና የተለያዩ የተሰባበሩ የእንጨት ፋይል ካቢኔቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Haramaya University – Procurement of Student's Mattress and Chip wood
Ethiopian public Health Institute – የጣውላ ሠም (Wax)
Ethiopian Police University – የእንጨት ግዥ /የእንጨት ሠረገላ፣ የእንጨት ወራጅ እና የቆርቆሮ ማእገር/
Dilla University – የእንጨት ግብዓቶች ግዥ
Dire Dawa University – Lot 17 Procurement of ከእንጨት የተሰራ (L-Shape) ቅርፅ ያለው የመጸሀፍት መደርደሪያ
Mettu University – የ ማገዶ እንጨት ግዢ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግሥታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለጅ+7 ህንፃ የእንጨት በር አቅርቦትና ገጠማ፣ ለጅ+7 ህንፃ ፒ.ቪ.ሲ በር አቅርቦትና ገጠማ፣ የደ/ብርሃን ጠቅላላ ሆስፒታል የእንጨት በር አቅርቦትና ገጠማ፣ ለጅ+7 ህንፃ አልሙኒየም አቅርቦትና ገጠማ፣ ለጅ+7 ህንፃ ዋተር ፕሩፍ አቅርቦትና ስራ እና የማሽነሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል ጎማ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት ማሰራት መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of justice – የእንጨት ሲሊንደር ቁልፍ
Houses of Peoples Representative – Procurement of MDF Certificate
Ethiopian Police University – እንጨት ቆራጭ2
Werabe University – ለወራቤ የኒቨርሲቲ ለምርምር አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ እንጨት ግዥ
Werabe University – ለወራቤ የኒቨርሲቲ ግቢ ውበት አገልግሎት የሚውሉ የእንጨት እና ምስማር ግዥ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ፅድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Salale University – procurement of wood 2017