Tender Detail

Tender Details

  • Company በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አርሲ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-16-52-27-62
  • Website
  • Deadline24 Dec 2024, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Wood And Wood Working

በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በጀጁ ወረዳ ዶጄ ኮምቦልቻ ቀበሌ ማህበር ውስጥ በ 56 ሄክታር ላይ የሚገኝ በሃርዛፍ፣ ለአጣናና ለማገር አገልግሎት የሚውሉ በ 6 ብሎከ አከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር ፡-  02/2017

 

በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በጀጁ ወረዳ ዶጄ ኮምቦልቻ ቀበሌ ማህበር ውስጥ በ 56 ሄክታር ላይ የሚገኝ በሃርዛፍ፣ ለአጣናና ለማገር አገልግሎት የሚውሉ በ 6 ብሎከ አከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች በስራ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration No.)፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ተእት ተመዝጋቢ መረጃ ያላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ብር 350.00 (ሶስት መቶ ሃምሳ) የማይመለስ በጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000075254591 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጽ/ቤቱ የግዥ፣ ንብረት አስተዳደር፣ ማስወገድና ጠቅላላ አገ/ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመከፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በማሟላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛ የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ 16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  5. ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሣ ሺህ ብር) በአቅራቢያቸው በሚገኝ በታወቀ ባንክ በከፍያ ማስያዥያ (CPO) ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
  6. አሸናፊው ተጫራች በራሱ የሰው ሃይልና ማጓጓዣ ወጪ በሃርዛፉ ባለበት ዶጄ ኮምቦልቻ ቀበሌ ጉበቶ መረከብ ይኖርበታል።
  7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር :- 09-16-52-27-62/09-19-21-60-98/09-26-64- 24-86/ 09-10-64-31-28 ይጠይቁ።

 

የጀጁ  ወረዳ  ገንዘብ  ጽ/ቤት

Save Tender