የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጨረታ ቁጥር አንድ (1) ለእንጨት ብረታ ብረት ሥራዎች ለትምህርትና ሥልጠና፣ ለመሰረተ ልማት፤ ለጥገና ለግንባታ፤ የጌጥ ዛፎች ሀረጎች እና የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የሚውል የጥሬ እቃ ግብእቶች በግልፅ ጨረታ መግዛት አስፈልጓል።
የአ/ከ/ክ/ከ/ወ/05 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ያገለገለ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እንዲሁም አልጋዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አጋር ሁለገብ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል።
Ministry of Transport and Logistics – ባነር ርዝመት 6 ሜትር ቁመቱ 3 ሜትር ሆኖ በእንጨት ፍሬም (ሞራሌ)እንዲሰራ እና አታሚዉ ድርጅት ቀደም ብሎ ፕሮግራሙ በሚካሄድበት ስካይላይት ሆቴል ተሰርቶ እንዲቀርብ እንጠይቃለን፡፡
Ethiopian Roads Administration – ERA/MC/0000114/PLYWOOD 18MM THICK
Ethiopian Roads Administration – ERA/MC/0000115/MORALE AND LUMBER
Ethiopian Technology Authority – Procurement of የመደርደሪያ ነቀላና ገጠማ with MDF 2017/116
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ፣ የእንጨት ፓርቲሽን (አካፋይ) የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፤ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች ሼልፎች፣ የወለል አምነበረድ፤ ሶፋ ፤ እና የመሳሰሉትን ለሽያጭ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
Salale University – Procurement of woods for Construction Maintenance
Geological Institute of Ethiopia – Purchase Requisition for Australian Payneous (10m X 2.5 X 4m ) ጣውላ
Oda Bultum University – የአጣና እንጨት እና ጥቅል የአጥር ሽቦ
Ministry of Peace – የሞራሌ የአውስትራሊያ ጣውላ በ (7.5) ግዥ
Ministry of Revenue – MOR North West 24/2017 Procurement of Speech Stand/የእንጨት ፖዲየም /ስቴጅ ስታንድ/speech stand/
በአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Roads Administration – LA/00148/2017 PROCUREMENT OF laminated mdf
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አቅርቦትና ስራ ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት እና ካፒታል ፕሮጀክቶች ማለትም ለአስ/ር ህንጻ ግንባታ እና ለት/መንገድ ልማት ጽ/ቤት መንገድ ስራ እና በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የተለያዩ ማቴሪያሎዎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
Houses of Peoples Representative – procurement of MDF Certificate/2017
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ Hair Dressing፤ Stationery፤ Textile Technology፤ Leather፤ Auto-mechanics፤ GMFA & Machining፤ Water Supply, IDDC and Plumbing፤ EMT፤ 1EMD፤ BE1፤ Finishing Construction Work፤ Equipment and machinery's for SCW & FCW፤ Road Construction & Wood Work፤ Electrical Electronics Equipment (EEES) & Urban Greenery በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Foreign Affairs – Quotation Request of 60cm by 90cm photo printed on wood