የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ Hair Dressing፤ Stationery፤ Textile Technology፤ Leather፤ Auto-mechanics፤ GMFA & Machining፤ Water Supply, IDDC and Plumbing፤ EMT፤ 1EMD፤ BE1፤ Finishing Construction Work፤ Equipment and machinery's for SCW & FCW፤ Road Construction & Wood Work፤ Electrical Electronics Equipment (EEES) & Urban Greenery በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ Hair Dressing፤ Stationery፤ Textile Technology፤ Leather፤ Auto-mechanics፤ GMFA & Machining፤ Water Supply, IDDC and Plumbing፤ EMT፤ 1EMD፤ BE1፤ Finishing Construction Work፤ Equipment and machinery's for SCW & FCW፤ Road Construction & Wood Work፤ Electrical Electronics Equipment (EEES) & Urban Greenery በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ፡-
-
-
-
- የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ለ2017 ዓ.ም ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ Acc No. 1000338440379 ከፍለው የባንክ ደረሰኝ ተቀበለው በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 መጥተው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሥልጠና መሣሪያ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ፋይናንሻል በመለየት አንድ አሪጅናል 1 ኮፒ በማድረግ እና የጨረታ ዋስትናን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንዲሁም ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት አለባቸው፡፡ በ4፡00 ሰዓት ታሸጐ በዚሁ ቀን በ16ኛው የሥራ ቀን ልክ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 3 የተጠቀሰውን ሂደት ጨምሮ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይፈፀማል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ብቻ ነው::
- ኮሌጁ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
-
ለተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር፡- 046-2-20-22-28 ወይም 046-2-20-22-27 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የሀዋሣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
