Lot -21 Procurement of fire wood
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/03/11/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወተራ-ረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት አውስትራሊያ ጣውላ ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር የተለያዩ ደረጃ ያላቸውን ቆርቆሮዎች እና የተሰባበሩ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ALUMINIUM PANEL ,PLYWOOD,SPOT LIGHT & LED & EGA 500.
purchase of imported plywood,
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ትርንጫፍ ጽ/ቤት ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን መጋዘን ተጫራቹ አራሱ አፍርሶ ቆርቆሮውን ፣ የቋሚ እና የማገር እንጨቶቹን ለሚገዛ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሳውላ ካምፓስ የማገዶ እንጨት/ /ተጨማሪ
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት//
ለሳውላ ካምፓስ የማገዶ እንጨት/ /1
Procurement of MDF certificate v. ur
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት/ተጨማሪ///
ለሳውላ ካምፓስ የማገዶ እንጨት/ተጨማሪ
ለሳውላ ካምፓስ የማገዶ እንጨት/ ለሁለተኛ ጌዜ የወጣ/
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት//-
ለሳውላ ካምፓስ የማገዶ እንጨት///
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት መጋዳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the supply of the following Wood free 60 gm 42cm. (Reel)