Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0964 14 70 73
  • Website
  • Deadline08 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10000.00
  • opening date2025-08-08 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወተራ-ረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወተራ-ረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውና የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ለ21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን 1 ኦሪጅናልና 1 ፎቶ ኮፒ የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በፖስታ ለየብቻቸው በማሸግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በማልጋ ወረዳ ግዥ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 14 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። በ22ኛው ቀን 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሰነዳቸውን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • አሸናፊ ተጫራቾች የተጫረቱበትን ንብረት በ10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  • የጨረታ አሸናፊው የጨረታ ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% CPO በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰአት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ማሳሰቢያ፡- አሰሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender