በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር የተለያዩ ደረጃ ያላቸውን ቆርቆሮዎች እና የተሰባበሩ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፅ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር የተለያዩ ደረጃ ያላቸውን ቆርቆሮዎች እና የተሰባበሩ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ መወዳደር የሚፈልግ ጨረታው በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዱን በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ንብረት አስተዳደር ምድር ላይ ቢሮ ቁጥር 02 መውሰድ ይቻላል። ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል። ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው አሸናፊው ያሸነፈውን ንብረት በ3 የስራ ቀናት ውስጥ የመውሰድ ግዴታ አለበት ካላነሳ ግን ለቀጣይ አሸናፊ ይሰጥና ያስያዘ ሲፒኦ ይወረሳል።
አድራሻ፡- የካ/ክ/ከ/ወረዳ 12 አስተዳደር ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
ስልክ ቁጥር 09 82 83 41 09
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር
