Ethiopian Airlines Group intends to conduct a hid for the selection of potential construction companies of Category (GC/BC-4 and above) for the Construction of Conference and Locker Room, Septic Tank & Sport Field at Bole International Airport, Ethiopia Airlines Cargo Compound.
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መድሃኒት እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – Lot 35:- Procurement of Transport service
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎችን ብልሽት በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችል የተሽከርካሪ ብልሽት መመርመሪያ መሳሪያ /Dignostic Scan tools Type 01/ እና /Dignostic Scan tools Type 02/ በዘርፉ ብቃት ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – Procurement of አውቶቡስ ባለ 60 ( transport service)
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for purchase of Soil Fertilizer Transportation Service from Indode, Adama, Modjo and Dire dawa to different parts of Ethiopian Soil Fertilizer Freight Unloading and Destinations upon fulfilling of the following terms and conditions
የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፅ/ቤት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ፅ/ቤቶች የትራንስፓርት አገልግሎት የጭነት፤ የዲኮር ለ 1 አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Ministry of Innovation and Technology – Procurement of Transport service 01/2017
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Wolkite University – የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ
Ministry of Transport and Logistics – ፒክአፕ መኪና ከዱከም ክፍያ ጣቢያ አንስቶ አዲስ አበባ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ የሚያደርስ የክሬን አገልግሎት
Ministry of Defense – Procurement of Car Transport Service
Ethiopian Agricultural Authority – Procurement Of Load Transport Service (የዕቃ ማጓጓዝ ጭነት አገልግሎት)
Ethiopian Agricultural Authority – Procurement Of Load Transportation Service (የዕቃ መጓጓዝ ጭነት አገልግሎት)
Ministry of Agriculture – የጉምሩክ አስተላላፊና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
Assosa University – ለ22ቀናት የሚቆይ 24 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው የህዝብ የትራንስፖርት ተሽከርካሪ ክራይ፤
Ministry of Defense – Procurement of Mini Bus Transportation service
Ministry of Agriculture – የትራንዚት እና ትራንስፖርትአገልግሎት ግዥ
Damibi Dollo University – የሰራተኞች መጓጓዣ ተሸከርካሪ የትራንስፖርት አገልግሎት ክራይ ግዥ