የምዕ/ጎንደር ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍትሃብሄር የስራ ሂደት በአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የምዕ/ጎ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለዕዳ እንደ ፍርዱ ሊፈፅሙ ባለመቻላቸው ምክንያት ንብረትነቱ የአፈ/ተከሳሽ የአቶ ማስተዋል ሽባባው ንብረት የሆነው በገንዳውሃ ከተማ ቀበሌ 03 ቀጠና 08 በካርታ ቁጥር 1079/2008 ቤትና ቦታ/መጋዘን/ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል ስለሆነም በዚህ ጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
Ministry of Agriculture – procurement of transit service
ኮርፓሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ለተገለፁትን የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርቱን አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – የመጋዘን ኪራይ ግዥ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአስፓልት ዓይነቶችን ከአዲስ አበባ-ድሬዳዋ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የጓሳ ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የደረቅ ጭነት አገልግሎት ገልባጭ መኪና ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን የዛዉንፓልም የምግብ ዘይት፤ ሸቀጣሸቀጥ፤ ለስኳር እና የኢንዱስትሪ ጨዉ መነሻዉን ከሱማሌ ክልል አፍዴራ ዞን ሀርገሌ ዩኦ ጨዉ አቅራቢ ማህበራት ለተለያዩ በክልል ወደ ሚገኙት የድርጅቱ ቅ/ፎች ለማጓጓዝ በግልፅ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡
Jinka University – የጭነት መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ
Jinka University – የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 5000 (አምስት ሺህ) የተቀቀለ የባህር ዛፍ ምሰሶ ልደታ ካለው የዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ ጭኖ ወደ ቃሊቲ የኢትዮ ቴሌኮም ድርጅት ግቢ ማድረስ እና የቁም ነጭ ባህር ዛፍ ከድሬ (ሸገር ሲቲ) ከእንጦጦ አስር ኪሎ እና ከአንቆርጫ ዛፎቹ ከተቆረጡበት አካባቢ በመጫን ወደ ልደታ ዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ የሚያደርስ የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Industry – የጭነት መኪና ኪራይ ግዥ 2017
Salale University – ለመንገድ ትራንስፖርት ደህንነት ስራ የምያስፈልጉ ዕቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission – LOT 107: PROCUREMENT OF CRAINE AND TRANSPORT SERVICE
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 008
Ethiopian Food and Drug Authority – Procurement of የቆርቆሮ መጋዘን ስፋቱ 55 ካሬ ሜትር የሆነ ቦታ እድሳት ሊሾ አድርጎና ውሀ ልክ ጨምሮ የሚሰራ
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Procurement of Transport Service for Shashamane Branch
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በአዳማ እና በቢሾፍቱ ለሚገኙ ሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Information Network Security Administration – የቦቴ ኪራይ ባዮ ሳሌሪ / ለአትክልት ማዳበሪያነት የሚያገለግል ፈሳሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚፈለገው ለአንዴ ብቻ RFQ MM 111/2017
Ministry of Revenue – የመጋዘን ኪራይ ግዥ 01
Authority For Civil Society Organizations – transportation service