የምዕ/ጎንደር ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍትሃብሄር የስራ ሂደት በአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የምዕ/ጎ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለዕዳ እንደ ፍርዱ ሊፈፅሙ ባለመቻላቸው ምክንያት ንብረትነቱ የአፈ/ተከሳሽ የአቶ ማስተዋል ሽባባው ንብረት የሆነው በገንዳውሃ ከተማ ቀበሌ 03 ቀጠና 08 በካርታ ቁጥር 1079/2008 ቤትና ቦታ/መጋዘን/ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል ስለሆነም በዚህ ጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የምዕ/ጎንደር ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍትሃብሄር የስራ ሂደት
በሁለተኛ ደረጃ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለመብት ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ
የፍርድ ባለእዳ :- አቶ ማስተዋል ሽባባው
መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የምዕ/ጎ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለዕዳ እንደ ፍርዱ ሊፈፅሙ ባለመቻላቸው ምክንያት ንብረትነቱ የአፈ/ተከሳሽ የአቶ ማስተዋል ሽባባው ንብረት የሆነው በገንዳውሃ ከተማ ቀበሌ 03 ቀጠና 08 በካርታ ቁጥር 1079/2008 ቤትና ቦታ/መጋዘን/ በአዋሳኝ :-
- በሰሜን - መንገድ
- በደቡብ - ክፍት ቦታ
- በምስራቅ - መንገድ
- በምዕራብ - የቦታ ቁጥር 9 የሚያዋስነው:-
- የጨረታው መነሻ ዋጋ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢው የጨረታ አሸናፊ ነው፡፡
- ጨረታው አየር ላይ የሚውለው ከመጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ነው::
- ጨረታው ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በገንዳውሃ ከተማ ቀበሌ 03 ቀጠና 08 ቤቱ (መጋዘኑ) በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል፣
- ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት ከጥዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ነው፣
- የጨረታው አሸናፊ የቀበሌ መታወቂያ መኖር አለበት፣
- ጨረታውን ማንኛውም ግለሰብ መጫረት ይችላል፣
- የጨረታው አሸናፊ ከተለየ በኋላ ቤቱ (መጋዘኑ) የተሸጠበትን አንድ አራተኛውን ወዲያውኑ ያስይዛል፣
- በቀጠሮው ቀን ሙሉ ገንዘቡን በመክፈል ንብረቱን ይረከባል፣
- ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፣
- በጨረታው ሰዓት ሁከት የሚፈጥር አካል ካለ በህግ ይጠየቃል፡፡
የምዕ/ጎንደር ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍትሃብሄር የስራ ሂደት
