የምዕ/ጎንደር ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍትሃብሄር የስራ ሂደት በአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የምዕ/ጎ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለዕዳ እንደ ፍርዱ ሊፈፅሙ ባለመቻላቸው ምክንያት ንብረትነቱ የአፈ/ተከሳሽ የአቶ ማስተዋል ሽባባው ንብረት የሆነው በገንዳውሃ ከተማ ቀበሌ 03 ቀጠና 08 በካርታ ቁጥር 1079/2008 ቤትና ቦታ/መጋዘን/ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል ስለሆነም በዚህ ጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።