Procurement of TABLE CLOTH **/2019
Procurement of Uniforms
Procurement of Garment Sewing Services
የዲላ ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ/ም የበጀት ዘመን ለትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ደረጃውን የጠበቀ የደንብ ልብስ
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ /ዩኒፎርም/ ማለትም የቆዳ ጫማ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ፣ የፖሊስተር ጨርቅ ሆኖ ሰማያዊ ከለር ቱታና ገዋን፣ ሸሚዝ፣ 1ኛ ደረጃ ቴትረን ጨርቅ ሆኖ ኮትና ሱሪ፣ ሱሪ፣ ቀሚስ፣ ከረቫት፣ ኮፊያና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰፋት/ ይፈልጋል።
የጉለሌ ክ/ከተማ ቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የፅዳት፣ የህክምና፣ የላቦራቶሪ፣ የትምህርት፣ የፅህፈትና ቋሚ እቃዎች፣ ህትመትና ጥገና ግዥ (በድጋሚ)
በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurment of Uniform Items part 2
Procurement of Uniform 2019
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል የጽህፈት፣ አላቂ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሕንፃ፣ የህክምና ዕቃዎች፣ ማሽነሪዎች፣ ፈርኒቸርና ደንብ ልብስ ግዥ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የህክምና ኦክስጅንና የኤክስሬ ክፍል በር ግዥ