በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃ እና ደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hawassa University – Procurement of Uniforms
Ministry of Defense – Procurement of Uniforms
Houses of Peoples Representative – procurement of ደረጃውን የጠበቀ ከፍተኛ ጥራት ያለው ትራስ,ደረጃውን የጠበቀ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአልጋ ልብስ (ኮምፈርት
Ambo University – Procurement of Uniforms
Information Network Security Administration – INSA Procurement of ሸራተን ወንበር ኪራይ ከነልብሱ የልብስ ከለር - ብሉብላክ #868 RFQ - 35/2019
City Government of Addis Ababa Code Enforcement Authority – Procurement of Uniforms
Ministry of Revenue – Lot-01 Procurement of Cloth & Uniform Mto2
Addis Ababa Design and Construction Work Bureau – PROCUREMENT OF UNIFORM
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙት ክፍሎች ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Madda Walabu University – Procurement of Uniforms
Ministry of Foreign Affairs – Procurement of Uniforms
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለመሥሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት1. የደንብ ልብስ ፤ ሎት2. የትምህርት አላቂ ዕቃዎች ፤ ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት4. ቋሚ ዕቃ ፤ ሎት5. የስፖርት ዕቃዎች ፤ ሎት6. ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ጥራቱን የጠበቀ እቃ ለመግዛት ስለፈለግን፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ adhesive and modified epoxy risen anchoring፣ የገና አባት ልብስ /santasuit/፣ ፕላስቲክ ሸራ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ሞባይል ቻርጀር፣ አባበር፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ አልባሳት እና ሞባይል በግልፅ እንዲሁም ላፕቶፕ፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተወረሱና በተተዉ እቃዎች አወጋገድ መመሪያ መሰረት የተለያዩ እቃዎችን፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሽቶዎች፣ የብረት ቁሳቁሶች፣ የተለያዩ መለዋወጫዎች እና ECOLOGIC COFFEE WET MILL ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Defense – procurement of medical clothes 2