በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር 001/ 2019 ዓ.ም
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የደንብ ልብስ 40,000
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች 2000
- ሎት 3. ህትመት 1200
- ሎት 4. የህክምና ዕቃዎች 1181.76
- ሎት 5 አላቂ የትምህርት እቃዎች 14,000
- ሎት 6. የጽዳት እቃዎች 5000
- ሎት 7 ልዩ ልዩ ዕቃዎች 6000
- ሎት 8 ቋሚ ዕቃዎች 4000
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች:-
- የዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ከ(EGP/ WWW.PPA.GOV.ET) ፕሪንት አድርገዉ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና እንዲሁም ናሙና ለሚጠየቁ ዕቃዎች ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ናሙና ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 % ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በብር ቁጥር 4 በመቅረብ የሚመለስ ብር500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ከጥቃቅንና አነስተኛ( ከአደራጃቸው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን ዓይነት ምርት እንደሚያመርቱ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ/ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ - ገዢው መ/ቤቱ በጨረታ ማስታወቂያ የተጠየቀውን ዕቃ ከቀረበው መጠን /ብዛት/ላይ 20% ከውል በፊት የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በመሙላት በመጫረቻው ቦታ ላይ ስም እና ፊርማ እንዲሁም የድርጅታቸውን ማህተም በማኖር ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና በሕግ እንደሚጠየቁ ማወቅ አለባቸው ::
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ግቢ ድረስ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
አድራሻ:-
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት 40/60 ገባ ብሎ ከመከላከያ ኮንዶሚኒየም መግቢያ አጠገብ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር:- 0961122441/ 0913088466
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Ethio Korea Model Primary School seeks suppliers for various goods via open tender, split into 8 lots including uniforms, consumable office, educational and medical supplies, printing, cleaning materials, and fixed assets. Bidders need a valid trade license, VAT registration, business registration certificate, and supplier registration proof from EGP.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
