በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/እቃዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian sport Academy – procurement of workers uniform sewing service /የደምብ ልብስ ስፌት አገልግሎት/
Oda Bultum University – የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና በስሩ ለሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎች ለስራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑ ተጫራቾች ከስር በየሎቱ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ የብርመጠን በሲፒኦ በመ/ቤቱ ስም በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን ነጋዴዎች፤አቅራቢዎች፤ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች/ሕጋዊ ውከልና ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉት ቀርባችሁ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን::
ቦሌ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግ ማህበር ሎት 1. የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች, ሸሚዞች፣ ከረቫት፣ ኮፊያና የዝናብ ልብስ፣ ሎት 2 ልዩ ልዩ ኬሚካሎች፣ ቀለሞችና ፕሌት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
National Intelligence and Security Service – UNIFORM (የደንብ ልብስ)
Wolkite University – lot 120 Purchase Requisition of gown
Arsi University – Procurement of Washing Machine (የልብስ ማጠቢያ ማሽን )
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት በ13 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አ/ሃ/ሁ/መ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍል ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች ሎት አንድ የጽሕፈት መሣሪያዎች፤ ሎት ሁለት ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ ሎት ሶስት አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ሎት አራት ህትመት፣ ሎት አምስት ቋሚ እቃዎች (UPS፣ ቴሌቨዥን እንዲሁም ቴሌቨዥን ማስቀመጫ ሌሎችን )፣ ሎት ስድስት የደንብ ልብስ የአደጋ መከላከያና የጤና መጠበቂያ እቃዎች፣ ሎት ሰባት የፕሪንተርየፎቶ ኮፒ እና የጄኔሬተር ሰርቪስና ጥገና ፣ ሎት ስምንት የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ (ግማሽ ሌትር ውሃ እና ቆሎ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
BONGA UNIVERSITY – በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ
Ethiopian Technology Authority – Procurement of Cloth Tailor (የልብስ ስፌት ግዥ አገልግሎት) 2018/22/1
Ethiopian Customs Commission – Purchase Requisition of Car Clothes
Eka Kotebe General Hospital – የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Health Insurance Service – Procurement of Uniform
Federal High Court – 2018 ዓ.ም ለፕሮቶኮሎች ኮትና ሱሪ ሙሉ ልብስ ለወንድ አጃቢዎች ለፕሪዘዳንት ሹፌሮች እና ጉዳይ አስፈፃሚ ##