Tender Detail

Tender Details


አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አ/ሃ/ሁ/መ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው፡፡

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመ/ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አ/ሃ/ሁ/መ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው፡፡

➢ በዘርፉ ወይም በወከሉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፤ የንግድ ስም ምስከር ወረቀት ማቅረበ የሚችሉ፤

➢ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ከገቢዎች ማቅረብ የሚችሉ፤

➢ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ ቫት ሰርተፊኬት፤ ቲን ነምበር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

➢ ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ደምረው ማቅረብ አለባቸው፡፡

➢ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

➢ የጨረታ መገምገሚያ መስፈርት፡- ግልፅ የሆነ ስፔስፊኬሽን የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ያገናዘበ መሆኑን ጥራት ላለው ዕቃ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ላቀረበ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

➢ የጨረታውን ዝርዝር የያዘው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡

➢ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በግልፅ በመሙላት ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

➢ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜው ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-11:30 ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

➢ የጨረታው አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኃላ 10% ባሸነፉት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

➢ ተጫራቾች ናሙና ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

➢ መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አቃ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 12 ገላን ኮንዶሚኒየም ታከሲ ተራ ወረድ ብሎ ሮቤከ ሆቴል ፊት ለፊት አስፋልቱን ተሻግሮ ገላን መስጊድ አጠገብ፡፡

ተ.ቁ

መግለጫ

የዕቃው አይነት

2%

1

ሎት 1

የደንብ ልብስ

20,000

2

ሎት 2

አላቂ የቢሮ እቃዎች

20,000

3

ሎት 3

የቀይ መስቀል ዕቃዎች

4,000

4

ሎት 4

አላቂ የትምህርት እቃዎች

30,000

5

ሎት 5

የጽዳት እቃዎች

30,000

6

ሎት 6

ቋሚ እቃዎች

20,000

 

አርቲስት ሃጫሱ ሁንዴሳ መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender