በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/እቃዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡