Ministry of Defense – የገራጅ ሰራተኛ አልባሳት ግዥ
Ministry of Revenue – MOR North West 27/2018 procurement Of Uniform
Madda Walabu University – የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ 2018 በድጋሜ
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል::
በን/ስ/ላ/ከ/ከተማ ወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያሥፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር1/2018 ማለትም በሎት 1፡ ቋሚ ዕቃዎች ሎት2 የጥገና (የህንፃ መሳርያ) ዕታዎች ሎት3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት4 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሎት5 የደንብ ልብስ እና አልባሳት ሎት6 ህትመቶች ሎት 7 የጥገና እና የጉልበት ስራ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Wollo University – የደንብ ልብሶችና የጨርቃ ጨርቅ ግዥ
Bahir Dar University – Procurement of Black safety Shoes /BDU - Science College and Maritime Academy/
Federal Prisoners Commission – Procurement of civil cloth እና የፕሮቶኮል ሙሉ አልባሳት2018
Bahir Dar University – Procurement of Dark blue Working Trousers /BDU-Science College and Maritime Academy/
Office of the President – የፕሮቶኮል ልብስ ህዳር 15/2018 ዓ.ም
Bahir Dar University – Procurement of Polo shirt with pocket /BDU-Science College and Maritime Academy/
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደ/ብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሚገኘው የሞላሴ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት ግዥዎችን መግዛት ስስፈለገ ማለትም ሎት፡የፅህፈት መሳሪያ ፣ ሎት2-ጎማና ከነመዳሪ፡ ሎት3፡ ደንብ ልብስ፣ ሎት4- የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 5፡ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ፣ ሎት6፡ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት፡7 የህትመት ውጤቶች ግዥ ፣ ሎት8፡- በህከምና አገልግሎት የሚውል የአከስጅን ጋዝ አቅርቦት እና ሎት፡.9 የነዳጅና ቅባት አቅርቦት የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ministry of Health – Procurement of Gift bag, scarf & men's garment(cravat)
Oromia Education Bureau – Procurement of car cloth for different car
Animal Health Institute – Lot 11 procurement of staff uniform
Ethiopian Federal Police – LOT 02 የተለያዩ የፕሮቶኮ ልሙሉ ልብስ እና የሲቪል ጽዳት አልባሳት አልባሳት ግዥ 2018
Gambella University – ለመማር ማስተማር የሚያገለግል የስፖርት አልባሳት እና ዕቃዎች ግዥ
Ministry of Water and Energy – Uniform 2018 F.Y