Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሚገኘው የሞላሴ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት ግዥዎችን መግዛት ስስፈለገ ማለትም ሎት፡የፅህፈት መሳሪያ ፣ ሎት2-ጎማና ከነመዳሪ፡ ሎት3፡ ደንብ ልብስ፣ ሎት4- የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 5፡ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ፣ ሎት6፡ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት፡7 የህትመት ውጤቶች ግዥ ፣ ሎት8፡- በህከምና አገልግሎት የሚውል የአከስጅን ጋዝ አቅርቦት እና ሎት፡.9 የነዳጅና ቅባት አቅርቦት የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሞላሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሚገኘው የሞላሴ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት ግዥዎችን መግዛት ስስፈለገ ማለትም ሎት፡የፅህፈት መሳሪያ ፣ ሎት2-ጎማና ከነመዳሪ፡ ሎት3፡ ደንብ ልብስ፣ ሎት4- የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 5፡ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ፣ ሎት6፡ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት፡7 የህትመት ውጤቶች ግዥ ፣ ሎት8፡- በህከምና አገልግሎት የሚውል የአከስጅን ጋዝ አቅርቦት እና ሎት፡.9 የነዳጅና ቅባት አቅርቦት የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋበዛል፡፡

1 በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ያላት፣

2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያለው/ያላት፣

3. የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/ች፣

4. ተጫራቶች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው

5. የሚቀርቡ አቅርቦቶች ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ዝቅተኛ ዋጋውን የሞላ ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ይሆናል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የውድድር አይነት ጠቅላላ ዋጋው 1% በባንክየተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ/ CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል በሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ከዋና ገ/ያዥ ቢሮ ቁጥር፡ 69 ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ሰነዱን በመሙላት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን በጥንቃቄ በተዘጋጀው ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁፕር 69 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ነገር ግን ቀኑ በዓል እሁድ ቅዳሜ ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡

9. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ ካለም ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡

 

10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ከ 5 የጭራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል ፈጽሞ እቃውን በሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል/ይኖርባታል/፡፡

11.በጨረታ ያላሸነፉ ተጫራቾች አሸናፊው ውል ከፈጸመ በኋላ የጨረታው ማስከበሪያ የሚመለስ ይሆናል ፡፡

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: 0116220730/0116220609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በአብክመ ጤና ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የሞላሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

Save Tender