Ministry of Innovation and Technology – የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት ግዥ በድጋሜ የወጣ ግዥ
Institute of Ethiopian Standards – lot for uniform
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Purchase የመኪና አልባሳት 1123
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አንደኛ አንደኛና (መ/ደ/ት/ቤት ለ2018ዓ/ም በመደበኛ በጀት 1. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ ሎት 2፡- አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3. ህትመት:- ሎት 4. አላቂ የህከምና እቃዎች ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃዎች:- ሎት 6. ቋሚ እቃ፣ ሎት 7 ሎት፣ ማሽነሪ ጥገና፡- ሎት 8 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ሞባይሎች፣ የሞባይል ከፍሎች፣ የኤሌክትሮንከስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ ደረጃ ያለፉ ፌሮ ብረቶችን እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጕ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሁሉተኛ ዙር የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ፅህፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የውስጥ ፓርቲሽን ለሕንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እደሳና ጥገና፣ የሰራተኛ ካፍቴሪያ ቋሚ የህከምና እታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Artificial Intelligence Institute – Lot 31 Procurement of የልብስ ማጠቢያ ማሽን (washing Machine)
Ministry of Defense – lot 12 procurement of uniform ( አልባሳት) pkc 2018
Ethiopian Customs Commission – LOT 57: የሴት ሸሚዝ እና የሴት ጫማ ግዥ/2018/ ቃሊቲ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴከተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት የተጠቃለለ ግዥ ከዚህ በታች በተቀመጡት የጨረታ ሰነድ የሎት ምድብ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ ፣የትምህርት መሳሪያዎች ፣ ህትመትና ፣የኤሌክትሪክ እቃዎች የህከምና ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ የኤሌትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/ የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት እቃዎች ህትመት፤ መሰረት ልማት ስራዎች ቋሚ ማሽነሪ እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል ፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Innovation and Technology – የጫማ ማስቀመጫ መደርደሪያ እና የምንጣፍ ማፅጃ ማሽን ግዥ
Ministry of Defense – Purchase OF safety shoes EN 2018
Office of the President – የደንብ ልብስ ህዳር-23/2018
Adama Science and Technology University – የተሸከርካሪ ልብስ ጌጣ ጌጥና ቅባት ግዥ Model(KUN25L-PRMDHV) plate No /17418/
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የደንነት መጠበቂያ እና የደንብ አልባሳት ግዥ፣ ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Industry – የሙቀት መከላከያ የወንበር ልብስ ቲዩታ ፒካፕ ግዥ 2018