Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security300,000.00
  • opening date2025-12-16 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ፡፡

1. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬከቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፋይ የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ ፣ተጨማሪ እሴት ታከስ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚውልና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን ብር 300,000.00/ሶስት መቶ ሺህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው፡፡

5. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎኘ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. የጨረታ ሰነድ ህዳር22/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም ከ11:00 ሰዓት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ7/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል፡፡

8. ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0251-11-74-55/0251-11-37-43 በመደወል መረጃ ፖ.ሣ. ቁጥር1453 ማግኘት ይችላሉ፡፡

የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን

Save Tender