Ministry of Foreign Affairs – ደረጃውን የጠበቀ ከአምሳ ሰው በላይ መያዝ የሚችል የመኪና ኪራይ አገልግሎት
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ከ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መሰሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሎት-1/የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች ሎት- 2/ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች _ሎት/5/ የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ሎት- 6/ የተለያዩ ለግብርናና ለትምህርት ግባቶች ማጓጓዝ የሚችል የጭነት መኪና ኪራይ ከጫኝ አውራጅ ጋር የባሌቤትነት ሊብሬ ያለው ሎት-8/ የሞተር ሣይኪል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ]ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የመኪና ኪራዮች፣ የዲኮር ሥራና የድንኳን ኪራይ አገልግሎቶች፣ የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር01/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bahir Dar University – የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ይባብ ግቢ ቁጥር 2)
በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሳይትና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
Ministry of Defense – የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ግሩፕ እና የመከላከያ ዲያግኖስቲክ ማዕከል /DSRHG /AND/ DDC/ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሠጥ የመኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በድገሜ የወጣ ጫረታ ፡፡
Ethiopian Forestry Development – Procurement of Vehicles Tracking system(GPS)
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the supply
መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የተለያዩ ግዢዎችን መፈጸም ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – ተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ (Vehicle model:- KDH202-REMDY Chassis No:- JTFS02P605022877) Mini bus 4-16674
Bahir Dar University – 11-14 ሰው የሚጭን ሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት (ይባብ ግቢ ቁጥር 3)
Bahir Dar University – 11-14 ሰው የሚጭን ሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት (ይባብ ግቢ)
በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ላሎት መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጎማና ካለመዳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the supply of Different Items
Jimma University – Lot-02 Procurement of Different Vehicles Spare Part
Jimma University – Lot-03 Procurement of Different Vehicles Tyre.
Ethiopian Construction Authority – spar part of peck up Vehicle
Ministry of Tourism – Purchase requisition of a car rental service