Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Engineering Industry Corporation (የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን)
  • Address አምቦ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳደር በተዘጋጀው ጊዜያዊ ቢሮ : ኢትዮጵያ, Phone: 0919203368
  • Website
  • Deadline20 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineFortune
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security10%
  • opening date2025-08-20 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Computer Laptop And Accessories , Electronics Materials

መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የተለያዩ ግዢዎችን መፈጸም ይፈልጋል።

Defense Engineering Industry Corporation (የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን)


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/አግጨ/01/2/3/2018

1. የግዥ ፈፃሚው ስም፦ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/

2. የግዥው ዓይነት፦

2.1. የጨረታ ሰነድ አንድ ሎት 1 የጭነት ትራንስፖርት፣ የፎርክ ሊፈት፣ የከሬን ተሽከርካሪ ኪራይ

2.2. የጨረታ ሰነድ ሁለት ሎት 1 የእንግዳ መቀበያ እና የፊልድ መኪና የአገልግሎት ግዥ ኪራይ

2.3. የጨረታ ሰነድ ሶስት ሎት 1 የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ጥገና ማለት ፕሪንተር፣ ኮምፒውተር እና ሌሎች

3. ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተዘረዘው 2.1 እና 2.2 ለማጓጓዣ የሚቀርበውን የመወዳደሪው ዋጋ መነሻ ቦታዎች እና በሚጓጓዝባቸው መስመሮች ላይ የሚከፈለውን ማንኛውም ወጪ ያካተተ መሆን ያለበት ሲሆን እንዲሁም፣ የፎርከ ሊፈት፣ የከሬን ለመጫኛ፣ ለማውረጃ እና ለማጓጓዣ የሚቀርበውን የመወዳደሪው ዋጋ መነሻ ቦታዎች እና መድረሻ ቦታዎች በሚጓጓዝባቸው መስመሮች ላይ የሚከፈለውን ማንኛውም ወጪ ያካተተ መሆን አለበት።

4. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ፡-የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Number) እና በኢፌዴሪ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢነት ኦን ላይን የተመዘገበና የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።

5. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፡- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 102 እና 105 ሀይሌ ጋርመንት /ላፍቶ ፓርክ/የቀድም ሪቬራ ሆቴል ማግኘት ይችላሉ።

6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን፡- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የሚወዳደሩበትን ሎት የአገልግሎት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በተመሰከረለት የባንከ የከፍያ ማዘዣ /CPO/ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተወሰነ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Performance bond) ተጫራቹ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% (10 ከመቶ) በተመሰከረለት የባንከ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ሲያቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወዲያው ይለቀቅለታል። የአሸናፊ መግለጫ ከተላከና ውል ከተፈረመ በኋላ ቢድ ቦንዱን ተጫራቾች መልሰው መውሰድ ይኖርባቸዋል።

8. የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ የሚከፈል የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/በገንዘብ በመከፈል ሰነድ መውሰድ ይቻላል።

9. የመወዳደሪያው ሰነድ የሚቀርበው ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል፣ፋይናንሻል ሰነድ ኮፒ እና ቴከኒካል ሰነድ ኦርጅናል የድርጅታችሁ ማህተም የተመታበት፣ቴከኒካል ሰነድ ኮፒ የቅጂ ብዛት ለእያንዳንዱ ሰነድ አንዳንድ ኮፒ ሆኖ ሰነዶቹ ሥልጣን ባለው አካል የተፈረመባቸውና እንዲሁም ተጫራቾች የሚጫረቱበት አገልግሎት ግዥ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል መግለጫ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በግልጽ ከላይ በሚታይ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ብለው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10.ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

11. ከጨረታው ለተወዳዳሪዎች ከፍት ሆኖ የሚቆይበት ጊዜ፡-ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በ11 (አስራ አንድ) ቀናት ከጠዋት 2፡30 እስከ 10፡30 የስራ መውጫ ባሉት ሰዓቶች ሲሆን ጨረታው የሚዘጋው ከላይ በተራ ቁጥር 2 የተዘረዘረው 2.1 ላይ ያለው በቀን ረቡዕ ነሐሴ 14/2017 ከጠዋት 4:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች እና ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያኑ ረቡዕ ቀን ነሐሴ 14/2017 ከጠዋቱ 4፡05 ይከፈታል፡፡

11.1 እንዲሁም ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተዘረዘው 2.2 እና 2.3 ላይ ያለው ረቡዕ ቀን ነሐሴ 14/2017 ከጠዋት 5:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያኑ ረቡዕ ቀን ነሐሴ 14/2017 ከጠዋቱ 5፡05 ይከፈታል።

12. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጠውን የአገልግሎት ግዥ ከሌለው የለንም ወይም ሰረዝ(-) ማድረግ እንጂ በአማራጭ መሙላት አይችልም።

13. ግሩፑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጨማሪ መረጃ ሲፈልጉ ፡- ስልከ ቁጥር፡- 0967 26 16 36/0975156800

መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/

ሀይሌ ጋርመንት/ላፍቶ ፓርክ አካባቢ/ የቀድም ሪቬሪ ሆቴል

 አዲስ አበባ ፣ኢትዮጵያ

መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ

Save Tender