በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ማለትም፡
1.የጽሕፈት መሣሪያ
2. የደንብ ልብስ እና የስፖርት
3. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ትጥቅ
4.የኤሌክትሮኒከሰ
5. ቋሚ የቢሮ እቃ
6. የመኪና ጎማዎች
7. ህትመት
8. መስተንግዶ /ውሃና ቆሎ/
9.የደንብ ልብስ ስፌት
10.የሀገር መኪና ኪራይ
11.ዲኮርና ድንኳን ኪራይ
12.የድንኳን ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1.በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምዘገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የጨረታ ሰነዱን ለአንዱ ሎት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት 2፡30 – 6፡30 ከሰዓት 7:30-11፡30 ሰዓት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 መግዛት ትችላላችሁ፡፡
4.ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒአ ማቅረብ አለባቸው፡፡
|
ሎት ቁጥር |
የሎት ዝርዝር |
የተጠቀሰው የጨረታ ሰነድን የማይመለስ ብር |
የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በኢትዮጵያ ብር. |
|
1 |
አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች |
200 |
7000 |
|
2 |
የደንብ ልብስ |
200 |
8000 |
|
3 |
አላቂ የጽዳት ዕቃዎች |
200 |
8000 |
|
4 |
የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች |
200 |
6000 |
|
5 |
ቋሚ የቢሮ እቃ |
200 |
5000 |
|
6 |
የመኪና ጎማዎች |
200 |
500 |
|
7 |
ህትመት |
200 |
4000 |
|
8 |
መስተንግዶ |
200 |
3000 |
|
9 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
200 |
3000 |
|
10 |
የሀገር መኪና ኪራይ |
200 |
3000 |
|
11 |
ዲኮርድንኳን እና ጀነሬተር ኪራይ |
200 |
5000 |
|
12 |
ድንኳን ግዢ |
200 |
5000 |
5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ለእያንዳንዱ ሎቶች ለየብቻ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው መሰረት በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማስያዝ አለባቸው፣ ከሲፒኦ ውጭ ምንም እማራጭ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን መሥሪያ ቤቱ በሰጣቸው የአንዱ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ጠቅላላ ዋጋ በሚለው ቦታ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላትና የድርጅታቸውን ማህተም፤ ፊርማና ሙሉ ስም አድራሻቸውን በመግለጽ፤ የቴክኒካልና የፋይናንሻል አሪጅናል በእንድ ፖስታ ላይኮፒያቸውን ለብቻ በሌላ ፖስታ በማሸግ ብቻ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7.ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ዕቃዎች ዓይነት ለመለየት የሚያስችል ናሙና ለተጠየቀባቸው እቃዎች
8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል በዚሁ 13 ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። በመሆነኑም ከተጠቀሱት ቀን ወጪ የሚቀርቡ ማንኛውም የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
9.የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ይታሸጋል፤ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
10. ለጨረታው የሚቀርቡ ዕቃዎች ጥራታቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው፡፡ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
11.ተጯራቾች የጨረታው አሸናፊ ሆነው ከተገኙባቸው ዕቃዎች ባጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ቤትጋር የግዥ ውል ስምምነት በመፈራረም ከተፈረመበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7(ሰባት) የስራ ቀናት ዕቃዎችን ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
12. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ እና 20 % ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በአካል በመቅረብ ከመገናኛ ወደ ሰዓሊተ ምህረት ቤ/ከ በሚወስደው መንገድ ጉርድ ሾላ አትለቲከስ ፌዴሬሽን ሕንጻ ፊት ለፊት ወይም በስልክ ቁጥር 011-812-24-86 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት
