አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በ2017 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Midwives Association/EMwA/would like to invite eligible and reputable companies /bidders to bid for vehicle rental and provision of related transportation services for field work activities out of Addis Ababa for duration of at least one year.
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የዱራሜ ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሰዙ፤ የሠራተኞች ማመላለሻ ሠርቪስ ሚኒባስ ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለጻው መሠረት ከህጋዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡
Adama Science and Technology University – 4 ሰው እና ከዚያ በላይ የሚየዝ የመኪና ኪራይ
በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የልደታ ክ/ከ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የቋሚ አላቂ፣ ቋሚ እቃ፣ ህትመት፣ ድንኳን ኪራይ ፣ መድረክ ማስዋብ እና ትራንስፖርት ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Petroleum and Energy Authority – አመታዊ የመኪና ኪራይ አዲስ አበባ ከተማ እና ሸገር ዙርያ
Hawassa University – Procurement of Different Kind Vehicles Oil
Ministry of Transport and Logistics – 1.መኪና ኪራይ ለ65 ሰው ከአዲስ አበባ አዳማ በ12/04/2016 ወስዶ አድሮ በ13/04/2016 ወደ አዲስ አበባ የሚመልስ
ministry of Health – procurement of Vehicle GPS transfer from one vehicle to another vehicle
Samara University 2017 Budget Procurement of different Sub Lot Car Rental Service
Adama Science and Technology University – የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ ለሰሌዳ ቁጥር 4-12211 ኢት Vehicle model HZJ105 L-G, Chassis No - JTECB09J303031904
በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ሰርቪስ የመኪና ኪራይ አገልግሎት እና የጣት አሻራ ማሽን እና የሰራተኞች የሰዓት መቆጣጠሪያ መተግበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
Livestock Development Institute – Purchase of Vehicle Maintenance And Repair Service Lot 004