Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address ዱራሜ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 97 37 76
  • Website
  • Deadline05 Jan 2025, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የዱራሜ ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሰዙ፤ የሠራተኞች ማመላለሻ ሠርቪስ ሚኒባስ ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለጻው መሠረት ከህጋዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት


ለሦስተኛ  ዙር  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የዱራሜ ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሰዙ፤ የሠራተኞች ማመላለሻ ሠርቪስ ሚኒባስ ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለጻው መሠረት ከህጋዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡

በዚሁ  መሠረት  -

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ማስረጃ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ ዋና እና ኮፒ «አርጅናል›› እና «ኮፒ›› በማያያዝ እና የጨረታ ማስከበሪያውን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በተለያየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከዲስትሪክቱ የፋይናንስና ሎጅስቲክስ ማስተባበሪያ ደጋፊ የሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከተው መሥፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ተጫራች ከፍት ነው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ወስጥ በዱራሜ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው፤ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፤ እንዲሁም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
  6. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ። አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ ይኖርበታል።
  7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው ። ከጨረታ ደንብና መመሪያ ውጪ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  8. አሸናፊው በጨረታ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ቀን ድረስ የውል ማስከበሪያ አስይዞ ውል መግባት ይኖርበታል። በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 97 37 76 / 09 26 54 50 89

 

በማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልል  መንገዶች  ባለስልጣን  የዱራሜ  ዲስትሪክት  ጽ/ቤት

 

Save Tender