Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አስኮ ኖክ ማደያ አለፍ ብሎ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118276694
  • Website
  • Deadline02 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በ2017 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በ2017 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት :-

ሎት-1 የፅሕፈት መሳሪያ

ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች

ሎት-3 የደንብ ልብሶች

ሎት-4 ኤሌክትሪክ ዕቃዎች

ሎት 5 ቋሚ ዕቃዎች

ሎት 6 አትክልት ዘር

ሎት- 7 የሃይገር መኪና ኪራይ

ሎት- 8 የሚኒባስ መኪና ኪራይ

ሎት-9 VIP ዲኮር

ሎት-10 የእንስሳት ጤና መድሃኒት

ሎት -11 የመስተንግዶ አገልግሎት

ሎት-12 የህትመት አገልግሎት

ሎት-13 ሞንታርቦ ከነጀኔሬተር

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱት መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ይፈልጋል፡፡

  1. ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-13 ለተጠቀሱት እቃዎች አግባብነት ያለው ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እንዲሁም የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ እና የምዝገባ ወረቀት ኮፒ በገቢዎች የጨረታ መሳተፊያ ጊዜ የሚገልፅ ደብዳቤ ያለው በአቅራቢነት የተመዘገቡ እንዲሁም 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በላይ ዕቃ የሚያቀርቡ ድርጅቶች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ይህን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት አስኮ ኖክ ማደያ አለፍ ብሎ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ በመገኘት እያንዳንዱ ሰነድ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 0.5-2 % ካለው ውስጥ (1%)ቱን ያለውን የእቃውን ወደ ብር ተቀይሮ እያንዳንዱ ዋጋ በሎት 1.5,000 ለሎ 2. 5,000 ለሎት 3. 5,000 ለሎት 4. 5,000 ለሎት 5. 6,000 ለሎት 6. 4,000 ለሎት 7. 4,000 ለሎት 8. 4,000 ሎት 9. 4,000 ሎት 10. 3,000 ለሎት-11. 4,000 ለሎት 12. 4,000 ሎት 13. 4,000 በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ በማድረግ ጨረታው በአየር እስከ ዋለበት የመጨረሻ ቀን ድረስ እስከ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የእያንዳንዱ እቃ የሚሸጡበት ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ሙሉ አድራሻውን ስማቸውንና የጨረታ አይነት በመጥቀስ የድርጅቱን ማህተም በመሳረፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የተጠቀሱት እቃዎች ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታው ሰነድ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
  7. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፋይናንስ 1ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተ መሆን አለበት ፡፡
  9. ወረዳው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ተጫራቾች ሳምፕል ስታመጡ ለጋራ ደህንነት ሲባል በማይበጣጠስ ወይም በማዳበሪያ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ ፡- አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት አስኮ ኖከ ማድያ አለፍ ብሎ ስልክ 0118276694

ማሳሰቢያ ፡- እያንዳንዱ ሰነድ በየሎቱ በተለያዩ ፖስታ ተሞልቶ ማቅረብ አለበት፡፡ እንዲሁም ጨረታው ከመታሸጉ በፊት የጨረታ ሰነዱንና ሳንፕሎችን መቅረብ አለባቸው፡፡ ከጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ በሚያመርቱት ምርት እና ካደራጃቸው አካል በሚቀርበው ህጋዊ ድጋፍ በንግድ ዘርፉ በተሰማሩበት (በሚቀርበው ድጋፍ ደብዳቤ መሠረት) ይስተናግዳሉ፡፡

 

አዲስ  ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender