በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ላይ ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሆነ አገልግሎቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
Bahir Dar University – ከ11-14 ሰው የሚጭን ሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት (ቁጥር 5 ግሽ አባይ ግቢ)
Alert Comprhensive Specialized Hospital – purchase of vehicle spare part 4-33131
Ethiopian Airlines Group invites all interested and eligible bidders who can meet the requirements stated hereunder
Ministry of Agriculture – refreshment and hall rent to 15 participant (10)
Raya University – Lot 8 procurement of car rent service
በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከደን ሽያጭ በተገኘ ገንዘብ በጋርዱላ ደን ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማስከፈት የግሬደር ጎማ ግዥ እና የዶዘር ማሸን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Dambi Dollo University – Lot 20 Procurement of Car Rent
Ministry of Finance – Procurment of Tyre 265/65/R18 For V-8 Vehicle 001
Wollo University – የመኪና ኪራይ አገልግሎት 2018ዓ.ም ግዥ
ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ዞኖችና ወረዳዎች ለሚተገብራቸው የሰብዓዊ እርዳታና የልማት ሥራዎች ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ካምፓኒዎችን አወዳድሮ ስራዎች በሚኖሩበት ጊዜ ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት የውል ስምምነት በመፈራረም የጭነት አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል::
Ministry of Industry – የኮስትር መኪና ኪራይ 25ሰዉ የሚይዝ ለነሀሴ 15/2017 ከአ/አ ወደ ቢሸፍቱ ደርሶ መልሰ የመልሶ ቀን ነሀሴ 16/2017 ከሰአት በኃላ የሚሆነዉ
የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2018 ዓ.ም በጀት ሎት1 የደንብ ልብስ፣ ሎት2 የፅዳት ዕቃ፣ ሎት 3 የፅህፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ቀለም ሎት5. የአይቲ ዕቃዎች፣ ሎት.6 የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት 7 የህትመት ዕቃዎች፣ ሎት8. የአይቲ ዕቃዎች ፣ ሎተ9. የመኪና ኪራይ፣ ሎት10. ቀላል የመኪና ጥገና አገልግሎት፣ ሎት11. የህክምና ዕቃዎች፣ ሎት12. የዴኬር ዕቃዎች፣ ሎት13. የመኪና ጎማ፣ ሎት 14 ሞንታርቦ ፣ሎት 15 ድንኳን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ተሽከርካሪዎች ኪራይ ግልፅ ጨረታ
Oromia Regional Health Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of car rent service
Ministry of Defense – procurement car rent (DIC)
Ethiopian Customs Commission – LOT 2 : PROCUREMENT OF WARE HOUSE RENT (የመጋዘን ኪራይ ግዥ)
Ministry of Revenue – Procurement of Automobile car rent service without driver (at Adama mor)
በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚሰጡ የመኪና ጋራጅ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ ድንኳን ኪራይ፣ ህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የእንስሳት የህክምና እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።