Tender Detail

Tender Details

  • Company ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ
  • Address መስቀል ፍላወር አካባቢ ያሬድ ቤ/ክ ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 558 40 94
  • Website
  • Deadline26 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-26 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ዞኖችና ወረዳዎች ለሚተገብራቸው የሰብዓዊ እርዳታና የልማት ሥራዎች ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ካምፓኒዎችን አወዳድሮ ስራዎች በሚኖሩበት ጊዜ ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት የውል ስምምነት በመፈራረም የጭነት አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል::

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ዞኖችና ወረዳዎች ለሚተገብራቸው የሰብዓዊ እርዳታና የልማት ሥራዎች ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ካምፓኒዎችን አወዳድሮ ስራዎች በሚኖሩበት ጊዜ ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት የውል ስምምነት በመፈራረም የጭነት አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል:: ስለዚህም በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የጨረታውን ሰነድ መስፈርት የምታሟሉ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን 300.00 ብር በመክፈል ከድርጀቱ መግዛት የምትችሉ ሲሆን የዋጋ ማቅረቢያውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 7(ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ መስቀል ፍላወር አከባቢ ቪላ ቬርዴ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ማቅረብ ይችላሉ::ተጫራቾችን ለማወዳደር ያመች ዘንድ የጨረታውን ዋጋ የሚሞላው ካምፓኒ የአንድን ኩንታል ዋጋ በኪሎ ሜትር አስልቶ የሚሞላ ይሆናል::

የጨረታው ስነድ ማስገቢያ ቅፅ የሚጠናቀቀው ከላይ በተገለፀው መሠረት በመጨረሻው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሲሆን የሚከፈተው በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ላይ ይሆናል።

 ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ - በስልክ ቁጥር ፡- 011 558 46 23/ 0913399817 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

 

የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥባቸው አከባቢዎች

  • ያቦረና ዞን ከተሞችና የዞኑ ወረዳዎች
  • የጅማ ዞን ከተማና የዞኑ ወረዳዎች
  • ምስራቅ፣ ምዕራብ፣ ቀሌም ወለጋና የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖችና ወረዳዎች
  • ከተማና የዞኑ ወረዳዎች
  • የምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ከተማና የዞኑ ወረዳዎች
  • የምስራቅና ምዕራብ አርሲ ከተሞችና የዞኑ ወረዳዎች
  • የባሌ ዞን ወረዳዎች
  • ሰሜን ሸዋ፣ ምስራቅ ሸዋ፣ የምዕራብ ሸዋና ደቡብ ምስራቅ ሸዋ ከተሞችና የዞኑ ወረዳዎች
Save Tender