በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት1. ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በሎት /ምድብ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Oromia Development Association is now, invites eligible bidders that have a) Suppliers/ Contractors of solar water pumping system license (Electromechanical License).
ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ ለቧንቧ ውሃ ዝርጋታ የሚውሉ HDPE Pipe and Fitting በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለባቲ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
የተለያዩ የውሃ ዕቃዎች/2018
Procurements of UPVC Fittings
Ministry of Irrigation and Lowlands invited sealed bids for the supply and delivery of 320 Quintals of white polythene tubes (10cm width) and Quintals of black polythene tubes(16 cm width)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ አስተዳደር በኤፌሶን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው የውሃ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች /pipe fitting/ የቧንቧ ጥርስ ማውጫና መፍቻ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የሠራተኛ የጽዳት መገልገያ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለ2018ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የመደበኛና የካፒታል በጀት ለተለያዩ ዲ/ቶና ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ለቢ.ኢ.አይ፣ ለውድ ዎርክ፣ ለአይ.ኢ.ኤም.ዲ፣ ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ለአውቶሞቲቭ፣ ለማሽኒግ፣ ለሜካኒክስ፣ ለቧንቧ ውሃ ሥራ፣ ለኮንስትራክሽን፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግቢ ውበት እና ቋሚ ሥልጠና መሣሪያ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪያቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 134 Procurement of HGIS: Galvanized Steel round pipe
የቧንቧ እቃዎች ግዥ
መደ ወለቡ ዩኒቨርስቲ ሻሸመኔ ካምፓስ የቧንቧ መለዋመጫ ዕቃ ግዥ በድጋሜ የወጣ
Concern Worldwide Ethiopia invites bid from eligible companies to participate in supply of HDPE & GI Pipes and different Fittings.
የቧንቧ እቃዎች
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የግንባታ እና የውሃ እቃዎች ግዥ
LOT 85 ወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የውሃ እቃዎች ግዥ
Tyre 265/55 R 20 With Tube
purchase of valve
የቧንቧ እቃዎች ግዥ/Purchase of plumbing fixtures/