Wolkite University – ሎት 95 New Purchase Requisition plastic water storage
Geological Institute of Ethiopia – Purchase Requisition for 3/4 hydroponic hose PSI 2250
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፤ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 3-የኮምፒውተር መሳሪያዎች፤ ሎት 4- የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች፤ ሎት 5- ፈርኒቸር፤ ሎት 6- የፅዳት እቃ፤ ሎት 7- የውሃ እቃ፤ ሎት 8- የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፤ ሎት 9- የመኪና መለዋወጫ ፋስት ሙቪንግ እቃ፤ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ሎት 11- የሚወገዱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና አሮጌ የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን ፡- Lot.I Gs Fitting በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Wolkite University – LOT 53 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ እቃዎች ግዥ
Dire Dawa University – Lot 89 የዉሃ ጎማ (ቱቦ) በሜትር፣የዉሃ ማጠጫ ጆርዲ ፣ዶማ እና መቧጠጫ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ አቅርቦት ዘርፍ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፖሊ ባግ (Poly Bags) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2018 ዓ/ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDPE መገጣጠሚያ, DCI መገጣጠሚያ, Cl መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Space Science and Geospatial Institute – Purchase Requisition for pipe material
Ministry of Defense – procurement of plastic chair Performa 02
Ministry of Urban and Infrastructure – የእቃ መጠቅለያ(መሸፈኛ) የፕላስቲክ ሽራ ሜትር
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Roads Administration – ERA/AF/PR0086/Procurement of Pipe
Information Network Security Administration – INSA procurement of Plastic Chair and Plastic table RFQ-28 /-25/18
The Agricultural Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the Supply and Delivery of Polyethylene Tube
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – የቧንቧ እቃዎች WC
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለከባድ ተሽከርካሪ የሚውል መጠን (Size) 9*11 ተደራቢ የፕላስቲክ ሸራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡