የካሜራ መሳሪያዎች ግዥ
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞናችን ባህል ቱሪዝም መምሪያ አገልግሎት የሚያስፈልግ የቪዲኦ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Photo, Video Camera & Accessories
Purchase Requisition Of mobile phone & Camera tray pod
ካሜራ ካኖን 5D mark IV 2017 ዓ.ም
ካሜራ ሄድ ላይት ባትሪ 1
Procurement of Tripod Projector Screen Lot 0020
የሚዲያና የካሜራ መሳሪያዎች ግዥ
vest (ሰደርያ)፡- //ካሜራ ማን የሚለብሰው የኢና ሎጎ ያለው ሰደሪያ//
የካሜራ ሚሞሪ ( sandisak) GB
vest ሰደርያ (( ካሜራ ማን የሚለብሰው ሰደሪያ ))
Purchase of Photo Camera Flash
Procurement of CCTV Camera installation
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የፎቶ ካሜራ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
purchase of Tripod
Procurement of 4G body camera, GPS and mobile detector/electronics/
ትራንስ ኢትዮጵያ ሃ/የ/የግ/ማሕበር መቐለ በሚገኘው ዋና ቢሮ ቤት በተለያዩ ቦታዎች የደህንነት ካሜራ (Security Camera) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ገዝቶ ለማስገጠም ስለ ፈለገ በዘርፉ የተሰማራቹ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተገለፁ ነጥቦች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ እንጠይቃለን።
procurement of camera leans
የካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ለቴሌቭዥን ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የድሮን ካሜራ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ ለመግዛት በሎት እንደሚከተለው አስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ድረስ አቅርቦዋል፡፡