Mettu University – procurement of stationary
Ethiopian Customs Commission – Lot-28-adama-Procurement of Stationary item
Hawassa University – Stationary Material WGCFNR 3
Houses of Peoples Representative – Procurement of blue pen Nuovo 0.7k/2018
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ አላቂ የሆኑ የስቴሽነሪ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Mekelle University – Procurement of Stationary in CHS
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የስቴሽነሪ፣ የዕዳት እቃዎች; የመኪና መለዋወጫ፡ የአይቲ፤ እንዲሁም ሌሎች የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ግዥ እና አገልግሎቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም መሸጥ ይፈልጋል፡፡
National Intelligence and Security Service – ባለ አርማ ወረቀት ሕትመት አገልግሎት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Trade and Regional Integration – procurement of transparency and hard cover
በማዕከላዊ ኢት/ያ ከልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ጽህፈት ማሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፋልጋል፡፡
Ministry of Labor and Skills – procurement of stationery materials
Bahir Dar University – Blue pen
Ambo University – በ2018 በጀት ዓመት ለወሊሶ ከምፓስ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ
Prime Minister Office – ሎት 0190 የሰማያዊ እስክርቢቶ/Pen test GP 380 ግዥ
Arbaminch University – ዘመናዊ ደረጃውን የጠበቀ የስምና የማዕረግ ቲተር፡ ፡ክብ ማህተም ባለ እስፕሪንጉ፡፤ የቀን ማህተም ባአማርኛና በእነጊሊዘኛ፡ የቀስት ምልክት
በአብክመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት1 እስቴሽነሪ ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣ ሎት 4 የመኪና እቃ፣ ሎት 5 የእንስሳት የህክምና ቁሳቁስ፣ ሎት- 6 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት፣ ሎት 7 የተዘጋጀ ሶፋ፣ ሎት 8 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ፣ ሎት፡- 9 የደንብ ልብስ ጫማ፣ ሎት 10፡- የመኪና ጎማ ሎት 11፡- የሚሰራ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ሎት 12 የውህ እቃ፣ ሎት 13 ሲሚንቶ እና ሚስማር ቆርቆሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Federal Supreme Court – procurement of የተለያዬ የፅህፈት እቃዎች ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-የተለያዪ የውሃ እቃዎች፣ ሎት 2:- አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3-የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት4፦ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የሀገር ዉስጥ፣ሎት 5፦ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የዉጭ፣ ሎት6:- የጽዳት እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እንዲሁም የተለያዪ አገልግሎታቸውን የጨረሱ የቢሮ እቃዎች ማለትም ቆራሊዎ፦ሎት7: የተለያዪ አሮጌ ኮምፒተሮች፣ፕሪንተር፤ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ፣ሎት 8 የተለያዪ የተሰባበሩ ወንበሮች፤አሮጌ የመኪና፣ የሞተር ሳይከል መለዋወጫ እቃዎች፣አሮጌ የውሃ አቃዎችና መስመሮች የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ እና የተለያዪ የሚወገዱ የወዳደቁ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ በውድድሩ መሳተፍ ይችላል።