በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-የተለያዪ የውሃ እቃዎች፣ ሎት 2:- አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3-የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት4፦ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የሀገር ዉስጥ፣ሎት 5፦ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የዉጭ፣ ሎት6:- የጽዳት እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እንዲሁም የተለያዪ አገልግሎታቸውን የጨረሱ የቢሮ እቃዎች ማለትም ቆራሊዎ፦ሎት7: የተለያዪ አሮጌ ኮምፒተሮች፣ፕሪንተር፤ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ፣ሎት 8 የተለያዪ የተሰባበሩ ወንበሮች፤አሮጌ የመኪና፣ የሞተር ሳይከል መለዋወጫ እቃዎች፣አሮጌ የውሃ አቃዎችና መስመሮች የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ እና የተለያዪ የሚወገዱ የወዳደቁ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ በውድድሩ መሳተፍ ይችላል።