Tender Detail

Tender Details

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-የተለያዪ የውሃ እቃዎች፣ ሎት 2:- አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3-የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት4፦ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የሀገር ዉስጥ፣ሎት 5፦ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የዉጭ፣ ሎት6:- የጽዳት እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እንዲሁም የተለያዪ አገልግሎታቸውን የጨረሱ የቢሮ እቃዎች ማለትም ቆራሊዎ፦ሎት7: የተለያዪ አሮጌ ኮምፒተሮች፣ፕሪንተር፤ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ፣ሎት 8 የተለያዪ የተሰባበሩ ወንበሮች፤አሮጌ የመኪና፣ የሞተር ሳይከል መለዋወጫ እቃዎች፣አሮጌ የውሃ አቃዎችና መስመሮች የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ እና የተለያዪ የሚወገዱ የወዳደቁ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ በውድድሩ መሳተፍ ይችላል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

  • ስስሆነም በጨረታው ስመሳተፍ ፍቃደኛ የሆነ፦

1.ለስራው በእያንዳንዱ ከላይ በተጠየቀው ዘርፍ/ሎት ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለስራው የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤ ለአያንዳንዱ ሎት የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከሁለት መቶ ሺህ /200ሺህ/ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።

2.የጨረታውን ሰነድ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7/ሰባት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለሰ የኢትዮጵያ ብር /200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

3.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከመ በደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ ስድስት 16/ቀን ከጠዋቱ አስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡

4.ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡02 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቶች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ጽ/ቤቱ ጨረታውን የምንገመግመዉ በጠቅላላ ድምር ውጤት ሲሆን ተጫራቶች የተዘረዘሩትን ሁሉም እቃዎች መሙላት ግዴታ ነዉ፡፡ በየሎቶቹ የየራሳቸውን የግዥ እና የሽያጭ መመሪያ ሰነዱን ስንሸጥ የምናያይዝ ይሆናል ማንኛዉም ተጫራች መመረያ ከሰነዱ ጋር መኖሩን አረጋግጦ መግዛት ይኖርበታል።

5.ተጫራቶች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1-ሰላሳ ሺህ ብር(30,000)፣ለሎት 2-ስልሳ ሺህ ብር (60,000) ፤ለሎት 3፡-ሰላሳ ሺህ ብር(30,000)፣ለሎት 4- ሰላሳ ሺህ ብር(30,000) ለሎት 5፡- ሰላሳ ሺህ ብር (30,000) ፣ለሎት 6፦ አስራ አምስት ሺህ ብር(15,000) ፣ለሎት 7፦ አስር ሺህ ብር(10,000) ፣ለሎት 8-ሰላሳ ሺህ ብር (30,000) በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሂ አንድ(1) ገቢ በማድረግ ወይንም በባንከ ትእዛዝ/CPO/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመስረተ የባንክ ዋስትና /uncondition bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው፡፡

6.የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃለይከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10%/አስር ፐርሰንት በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመስረተ የባንከ ዋስትና /uncondition bank guarantee/ማስያዝ አለባቸው፡፡

7.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነዉ፡፡ አሸናፊው አካል ያሸነፈባቸውን እቃዎች የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት/የጽ/በቱ ንብረት ከፍል ድረስ በማምጣት ያስረክባል፡፡እንዲሁም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን፣እንዲሁም ሙሉ አድራሻቸውን መግለጽ እና ማህተም መምታት አለባቸው፡፡

8.ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ከ/ደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር በመቅረብ ०९३० ০৯১৮ т८C 0956695575/0911596161/0953047604/0920405661/091 3080626/0913212411 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

9.የጨረታው መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይሰዓት በግልጽ ይከፈታል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

Save Tender