የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- EEU/S.C&PGS/NCB-
003/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የሰቃው ዓድነት |
ማስከበረያ
|
የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን |
|
ሎት 1 |
የእስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ ጨረታ |
89,482.88 |
መዝጊያ፡-ታህሳስ 06 ቀን 2018ዓ.ም 4፡00 ጠዋት መክፈቻ፡-ታህሳስ 06 ቀን 2018ዓ.ም 4፡30 ጠዋት |
|
ሎት 2 |
የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ አልሙኒየም ኬብሎች |
37,883.00 |
መዝጊያ፡-ታህሳስ 06 ቀን 2018ዓ.ም 4፡00 ጠዋት መክፈቻ፡-ታህሳስ 06 ቀን 2018ዓ.ም 4፡30 ጠዋት |
1. በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌበላይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 በመምጣት የማይመለስ ብር ከሎት ፡ እስከ ሎት 2 ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
4. አድራሻ፦ ሐረር ራስ ሆቴል ጀርባ የሐረሪ ከልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪጅን ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰፐላይቼን እና ፕሮፐርቲ ጀነራል ሰርቪስ ቢሮ ቁጥር 207።
5. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ብር፦
ሀ- ለሎት 1 ብር 89,482.88 (ሰማኒያ ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ ሰማኒያ ሁለት ብር ከ88/100 ብር) ብቻ በተረጋገጠ /CPO/ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ለ- ለሎት2 ብር 37.883.00 (ሰላሳ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ ሶስት ብር) ብቻ በተረጋገጠ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራሾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል «ኦሪጅናል እና ኮፒ እና ፋይናንሻል አሪጅናል እና ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁሰቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU/S.C&PGS /NCB 003/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
*ሰሎት ከጠዋቱ 4፡00 እንዲሁም ለሎት 2 ከሰዓት 8፡00 ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 207 ለIዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት ታዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ለሎት 1 ከጠዋቱ 4፡30እንዲሁም ለሎት 2 ከሰዓት 8፡30 ላይ ይከፈታል።
8. ተጫራቶች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 025-466-3575 መደወል ይችላሉ፡፡
9. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን
