የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ ንቃይ የእንጨት በሮችና የእንጨት ወንበሮች፤ ንቃይ ቴለር ካውንተርና የእንጨት ፓልቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ንብረቶች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖችና ከተሽከርካሪ የተፈቱ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Urban and Infrastructure – Lot2 procurements of Office Ict Equipment 02/2018
Ministry of Revenue – MOR WEST PROCUREMENT OF FINGER PRINT SOFT WARE MAINTENANCE SERVICE /2/2018/
በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካራት ዙሪያ ወረዳ ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ/ዞን በሀ/ማ/ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፎቶ ኮፒ ጥገና ፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችና መሳሪያዎች፣ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች የቢሮ ጥገና እቃዎች; መስተንግዶ አቅርቦት እና ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ፈርኒቸርእና የቢሮ እቃዎች ፣የአዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Urban and Infrastructure – LOT 0030 Purchase Requisition for office equipment
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የእቃ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
Addis Ababa University – RISO KAGAKU CORPORATION TONER (RISO EZ 370E)
Ministry of Defense – Lot 13 6215 procurement of toners & office Equipment (Tenders)የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ
የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎች ጽዳት እቃዎች ሌሎች አላቂ እቃዎች እና ደንብ ልብሶች ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች አንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa University – MASTER RISO 200E
WACHAMO UNIVERSITY – Lot-35 የቢሮ ማሽኖች (ለፕሪንተር , ለፎቶ ኮፒ) ጥገና ዕቃዎች ግዥ
Ministry of Revenue – MOR WEST PROCUREMENT OF FINGER PRINT SOFT WARE MAINTENANCE SERVICE /2018/
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የቢሮ አላቂ ዕቃ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ ጀነሬተር ግዥ እና 100 ሲሲ ሞተር ሳይክል ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Hawassa University – Procurement of Different Office Equipment
Houses of Peoples Representative – Procurement of TV and binding machine *18
Educational Assessment and Examinations Service – የ EGRA አጋዥ ማቴሪያሎች (Laminate) በ9 አይነት ቋንቋ ፕሪንት አድርጎ ላሚኔት የማድረግ ፕሮፎረማ ግዥ ላሚኔት የሚደረገዉ ብዛት 156 መስፈርት Hard laminate in A4 paper size each,, heavier weights (e.g, 100-120 gsm),, only laminating do not including…
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ፤ ህንፃ መሳሪያ የስፖርት እቃ ፤የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒከስ ፤ የኮምፒዩተር እቃ፤ መጽሐፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ከአል ቦርግ ሜዲካል ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማህበር (የህከምና መሣሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች)፤ ከኡኑፕሬሳ ኮንስትራክሽን እና ከሰንራይዝ ስቲልነስ ፕሮዳክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር(ኮምፒውተር ፕሪንተር እና የመቁረጫ ማሽኖች) እንዲሁም ከሲቲ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ከፓትሮል የጥበቃ አገልግሎት፣ ከሙሂባ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤ ከአቶ ተከኤ ዘርአይ፣ከጋንፋር ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ሜጋ ሶርስ ማኑፋከቸሪንግ የተያዙ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡