Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 011-4-526729
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Cloth And Shoes , Sport Materials And Sportswear , Office Equipment

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የእቃ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ገላን 2ኛ/ደ/ት/ቤት/001/2018

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የእቃ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

Lot 1. የቋሚ እቃዎች                            Lot 4. አላቂ የቢሮ እቃዎች

Lot 2. የጽዳት እቃዎች                           Lot5. የስፖርት ዕቃዎች

Lot 3 የደንብ ልብስ                              Lot 6. አላቂ የትምህርት እቃዎች

ተጫራቾች ማሟላት ያስባቸው መስፈርቶች-

1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN number) ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

4.ተጫራቾች በአቅራቢዎችዝርዝርየተመዘገቡ መሆናቸውንየሚገልጽመረጃማቅረብአለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

Lot 1. የቋሚ እቃዎች ብር ...24,000.00       Lot4.አላቂየቢሮእቃዎችብር...34,000.00

Lot 2 የጽዳት እቃዎች ብር ...27,000.00       Lot 5. የስፖርት ዕቃዎች ብር 6,000.00

Lot 3 የደንብ ልብስ ብር ... 18,000.00        Lot 6. አላቂ የትምህርት እቃዎች ብር....8,000.00

በ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በተቀመጠው መሰረት ለእያንዳንዱ ሎት ማስያዝ አለባቸው::

6. ተጫራቾች የሚያሲዙት CPO ህጋዊ ከሆነ ባንክ የተሰራ መሆን አለበት::

7. ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች የሃገር ውስጥ ምርትላይ ተሳታፊ መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ከሚመለከታቸው ህጋዊ አካል ካላመጡ የሰነድ ማስከበሪያ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ለእያንዳንዱ ሎት ማሲያዝ አለባቸው::

8. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 5 ብር 200(ሁለት መቶ) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ::

9. ማንኛውም ተጫራቾች ተወዳድረው አሸናፊ መሆናቸውን ከአረጋገጡ በኋላ የውል ማስከበሪያ 10 % ማቅረብ አለባቸው::

 

10. ተወዳዳሪዎች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና እንዲያቀርቡና የሚያቀርቡትን የእቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

11. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ10 የስራ ቀናት ከቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

12. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ቢሮ ቁጥር 5 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡የጨረታው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

13. ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

14. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማህተም በማድረግና አስፈላጊ ሰነዶችን በሟሟላት በሁለት ኮፒ እና ኦርጂናል ኤንቨሎፕ ታሽጎ መቅረብ አለበት::

15.ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ ለገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ማስረከ አለባቸው::

16. ተጫራቾች የሚሞሉት የአንድ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡

  • አድራሻ፦ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ገሳን ኮንዶሚኒየም ተከለሃይማኖት ግሮሰሪ አጠገብ ተጫራቾች ለተጨማሪ ማብራሪያ ጥያቄ ካላችሁ በስልክ ቁጥር 011-4-526729 መጠየቅ ይችላሉ።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender