Procurement of Office Equipment
Purchase of Binding Machine
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፎቶ ማንሻ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማኅበረሰብ ፖንድ እና የእጅ ጉድጓድ በደረጃ 8 እና በላይ በWC/GC ዘርፍ ፣ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያየ የቢሮ እቃዎች ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት፣ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ ስራ ክፍሎች መጋረጃና ለመሰብሰቢያ: አዳራሽ መጋረጃ፤ የወለል ምንጣፍና የሳውንድ ሲስተም ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
This Somali Regional State Bureau of innovation & technology would like to invite all interest and eligible bidders for the Procurement of Vehicle Maintenance, Printing Publishment and Office Equipment.
Procurement of Office Equipment table tense and racket RFQ 83.2/2018
Procurement of Finger Print Attendance Machine (የሰራተኛ ሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሽን)
ለሎት፡4 የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ /ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት/