Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ
  • Address ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አንድ ፌርማታ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118656665
  • Website
  • Deadline30 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-30 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Office And Home Furniture , Equipment , Office Equipment

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የወጣ።

1.       6211 ሎት አንድ የደንብ ልብስ የስራ ልብስ CPO 4170 (አራት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ብር)

2.       6211 ሎት ሁለት የደንብ ልብስ የስራ ልብስ ስፌት CPO 5000 (አምስት ሺህ ብር)

3.       6212 ሎት ሶስት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 1000 (አንድ ሺህ ብር)

4.       6218 ሎት አራት ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች CPO 8000 (ስምንት ሺህ ብር)

5.       6219 ሎት አምስት ልዩ ልዩ መሳሪያዎች CPO 5000 (አምስት ሺህ ብር)

6.       6256 ሎት ስድስት ልዩ ልዩ አገልግሎቶች(ጊዜያቸው ያለፈባቸውን መድሀኒቶች ማስወገድ) CPO 1000 (አንድ ሺህ ብር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በጨረታዉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

1.       ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 የተጠቀሱትንና በሎት የተከፈሉትን ዕቃዎች አግባብነት ያለው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣የንግድ የምስክር ወረቀት፣የዘመኑን ግብር የከፈሉናክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ፣ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ በዕቃ አቅራቢዎች የተመዘገቡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.       ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመምጣት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.       የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ ከተ.ቁጥር 1-6 የተጠቀሰውን ለእያንዳንዱ ሎት በመ/ቤቱ ስም የተሰራ በ(CPO) ወይም በደብዳቤ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4.       አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5.       ተጫራቾች ለየአንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫትን ጨምሮ ፋይናሻል ኦርጂናል እና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በየሎቱ በማሸግ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ የካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

6.       የጨረታ ሰነዱ የሚዘጋው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን የሚከፈትበት ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

7.       ናሙና እንዲቀርብ በተባሉ ዕቃዎች ላይ ተጫራቾች ዋጋ ለሞሉበት ዕቃ ሳምፕል ወይም ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለዋጋ ውድድር አይቀርብም።

8.       ጤና ጣቢያው የተሻለ መንገድ ካገኜ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9.       የጨረታ ሰነዱ ከመመሪያው ውጭ ሁሉም ሳይገ ነጠል መመለስ አለበት ሁሉንም የጨረታ ሰነድ ያልመለሰ መወዳደር አይችልም።

10.   ሎት 2(6211 የደንብ ልብስ ስፌት መስፊያ ማሽን መስሪያ ቤቱ ግቢ ውስጥ አምጥቶ መስፋት የሚችል መሆን አለበት

አድራሻችን፡- ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አንድ ፌርማታ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁጥር 0118656665

 

የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ

Save Tender