Alert Comprhensive Specialized Hospital – Procurements of car Maintenance 002
Ministry of Innovation and Technology – ኮስተር የተሽከርካሪ ማንሻ /መጎተቻ/ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋም የወጣ 1.2 ከአዲስ አበባ አቃቂ ሞይንኮ ጋራዥ ኪራይ
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Purchase of car maintenance (ss)
Ministry of Education – Purchase Requisition Car maintenance Spare part
Livestock Development Institute – Procurement Of Car Maintenance lot 0060/2017
Wolkite University – ( LOT-649 )Purchase Requisition of car maintenance items **
Wolkite University – Lot 614 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ለስምሪትና ጋራዥ ስራ አስፈፃሚ የመኪና ሸራ እና የመኪና ሸራ ማሰርያ ቤልት ግዥ
Assosa University – ለአሶሳ አካባቢጋራዥ ቤቶች ለ1ዓመት የሚቆይና እንደ አስፈላጊነቱ የሚራዘም የከባድና ቀላል መኪና መካኒካል እና ኤሌክትሪካል ጋራዥ ጥገና አገልግሎት ግዥ
Wolkite University – ሎት 567 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለስምሪትና ጋራዥ ስራ አስፈፃሚ ክፍል የተሸከርካሪ GPS ገጠማ እንዲሁም ዓመታዊ የሰርቪስ እና የሲም ካርድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (በድጋሚ)
Ethiopian Diaspora Service – lot for procurement of car maintenance service
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ዕለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለትራክር እና ሬኖ ከባድ ተሽከርካሪ የሚውል የድጋፍ ዕቃዎች /ክሪክ ፣ ገመድ ፣ ካቦ ፣ ሌባ ጎማ እና ጎማ መፍቻ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከሃምሌ 01/2017 እስከ ሰኔ 30/2018 ድረስ የሚቆይ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል።
ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Wollo University – ለተሸከርካሪ ጥገና እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚዉል እቃዎች ግዥ ደሴ ግቢ 2017(ለሁለተኛ)
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ዓመታዊ የተሽከርካሪ ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
Government Communication Service – የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ
Wolkite University – ሎት 567 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለስምሪትና ጋራዥ ስራ አስፈፃሚ ክፍል የተሸከርካሪ GPS ፤ የ GPS ሰርቨር እንዲሁም የ GPS ሲም ካርድ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission – የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡