የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ |
| Description | የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0113-2016-BID-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-08 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-14 10:13:12 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | meshualekiya Tilahun gessese square yirga haile bdg, Room 4th floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: - |
LegalQualification
- •bid security:
bid security
(Ref: -) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •በጥገና እንቅስቃሴ የማረጋገጫ ምስክርነት ወይም ሰርተፊኬት /1/:
በጥገና እንቅስቃሴ የማረጋገጫ ምስክርነት ወይም ሰርተፊኬት /1/
(Ref: -) - •በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ:
በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ
(Ref: -) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •የጥገና አይነት የቆይታ ጊዜን በተመለከተ ፡:
1. የተሽከርካሪ ሞተር አውርዶ አጠቃላይ እድሳት 30 የስራ ቀናት ፤
2. የተሽከርካሪ ሞተር በከፊል እድሳት 15 የስራ ቀናት ፤
3. የካቢዮ ጥገናና እድሳት ስራ 15 የስራ ቀናት ፤
4. የተሽከርካሪ አጠቃላይ የቦዲ እና ቀለም ስራ 30 የስራ ቀናት ፤
5. የሞተር እድሳት ስራ፣ የቦዲና ቀለም ስራ እና የካቢዮ ስራ ውጪ ያሉ ስራዎች 15 የስራ ቀናት መሆናቸዉን አዉቀዉ ሁሉም ተጫራች ድርጅቶች መወዳደር አለባቸዉ፡፡ ይህንንም ስለመስማማታቸዉ በመጫረቻ ሰነዳቸዉ ላይ በፅሁፍ መግለፅ አለባቸዉ፡፡
(Ref: -)
PerformanceQualification
- •በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ:
በተሸከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው ከሆነ
(Ref: -) - •በጥገና እንቅስቃሴ የማረጋገጫ ምስክርነት ወይም ሰርተፊኬት /1/:
በጥገና እንቅስቃሴ የማረጋገጫ ምስክርነት ወይም ሰርተፊኬት /1/
(Ref: -)
ProfessionalQualification
- •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ መካኒክ ሙያ በዲፕሎማ ( ሌቭል 3) ወይም በላይ የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ :
ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ መካኒክ ሙያ በዲፕሎማ ( ሌቭል 3) ወይም በላይ የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤
(Ref: -) - •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በብረታ ብረት ፣ቦዲ፣ቀለም ቅብ (ሌቭል 1) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አንድ እና ከዚያ በላይ ያለው :
ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በብረታ ብረት ፣ቦዲ፣ቀለም ቅብ (ሌቭል 1) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አንድ እና ከዚያ በላይ ያለው
(Ref: -) - •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የኤክትሪክ ሲስተም ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 3 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ :
የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የኤክትሪክ ሲስተም ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 3 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ
(Ref: -) - •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ ኤሌክትሪክ ሲስተም ሙያ (ሌቭል 2) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 3 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ :
ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአዉቶ ኤሌክትሪክ ሲስተም ሙያ (ሌቭል 2) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 3 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤
(Ref: -) - •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የአዉቶ መካኒክ ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት 8 እና ከዚያ በላይ ባለሙያ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ :
የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የአዉቶ መካኒክ ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት 8 እና ከዚያ በላይ ባለሙያ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ
(Ref: -) - •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የብረታ ብረት ብየዳና የመሳሰሉትን ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ :
የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የብረታ ብረት ብየዳና የመሳሰሉትን ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሳስት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ የትምርት ዝግጅት ላላቸው በሙያቸው 2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰሩ
(Ref: -)
TechnicalQualification
- •እያንዳንዱ ተጫራች የሚወዳደረዉ በእጅ ዋጋ(በአገልግሎት ዋጋ) ብቻ መሆኑን አዉቆ የመወዳደሪያ ዋጋ መሙላት አለበት፡፡:
እያንዳንዱ ተጫራች የሚወዳደረዉ በእጅ ዋጋ(በአገልግሎት ዋጋ) ብቻ መሆኑን አዉቆ የመወዳደሪያ ዋጋ መሙላት አለበት፡፡
(Ref: -)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
እያንዳንዱ ተጫራች ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ ኮሚሽኑ ግዥ ክፍል ድረስ በአካል ማቅረብ አለበት፡፡ ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ
የጥገና አይነት የቆይታ ጊዜን በተመለከተ ፡-
1. የተሽከርካሪ ሞተር አውርዶ አጠቃላይ እድሳት 30 የስራ ቀናት ፤
2. የተሽከርካሪ ሞተር በከፊል እድሳት 15 የስራ ቀናት ፤
3. የካቢዮ ጥገናና እድሳት ስራ 15 የስራ ቀናት ፤
4. የተሽከርካሪ አጠቃላይ የቦዲ እና ቀለም ስራ 30 የስራ ቀናት ፤
5. የሞተር እድሳት ስራ፣ የቦዲና ቀለም ስራ እና የካቢዮ ስራ ውጪ ያሉ ስራዎች 15 የስራ ቀናት መሆናቸዉን አዉቀዉ ሁሉም ተጫራች ድርጅቶች መወዳደር አለባቸዉ፡፡ ይህንንም ስለመስማማታቸዉ በመጫረቻ ሰነዳቸዉ ላይ በፅሁፍ መግለፅ አለባቸዉ፡፡
