Ministry of Revenue – MOR NORTH WEST 3/2019 PROCUREMENT OF Car and Motor Cycle Maintenance Service Including Spar parts
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is seeking bids for the procurement of HDPE/PP Plastic injection mold machines, various woodworking machines, and medical equipment for lease clients located in Bahir Dar, Akasta, and Injibara.
Samara University – የከባድ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት
Samara University – የቀላል ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ሃራጅ ማስታወቂያ።
በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋ/ቅ/እ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የካፋ ልማት ማህበር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ በማህበሩ የእንግዶች ማረፊያ ተቋም እና በኃኪዮን የመኪናዎች ጥገናና ሰርቪስ ጋራዥ ግቢ ውስጥ እና በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ አሮጌ ተሽከርካዎችንና ልዩ ልዩ ንብረቶችን በሎት በማከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/041/2018 የጋራዥ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
World Vision International Ethiopia currently wants to invite eligible bidders to participate in the open bid floated for Provision of Inline Chlorinator Supply and Installation for Various projects across Ethiopia.
PROVISION OF RENOVATION AND CONSTRUCTION WORKS IN VARIOUS LOCATIONS IN THE GAMBIA
Ethiopian Customs Commission – የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ
Prime Minister Office – ሎት 9/19 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የጥገና እቃወች ግዥ
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Maintenance and Repair Service
Ethiopian Customs Commission – Procurement of Maintenance and Repair Service
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ከወ/ሪት ዕዮን ጌታቸዉ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪኣዎች በዱቤ ግዥና ኪራእ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዉ በዉሉ መሠረት የኪራእ ክፍያ ግዴታቸዉን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳዲሮ ለመሸጥ /ለመከራት ይፈልጋል።
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው ለሰላም በር ቅ/አ/አ እና የመ/ደ/ት/ ቤት በ2019 በጀት ዓመት በውስጥ ገቢና በመደበኛ በጀት የተለያዩ የጥገና ሥራዎችን ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሕጋዊ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ በአሸናፊው ድርጅት ማሠራት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ መድሀኒቶች እና አላቂ የህክምና ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፤ ቋሚ እቃዎች ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች የተለያዩ ህትመቶች እና የጥገና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል።
ድርጅታችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡