በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ለመገልገያ የሚውሉ የህክምና እቃዎች፣ መድሀኒትና ሪኤጀንቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማች ዕቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ህትመት፣ የመኪና ጎማ ግዢ፣ እና የህክምና እቃዎች ጥገና፣ የጥገና ሥራዎች እንዲሁም የሚወገዱ መድኃኒቶችና ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሥር ለኩ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተቋሙ ለህክምናና ለተለያዩ ሥራ ሂደቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከታች ከተራ ቁጥር 1-3 የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ሆስፒታሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 የህንፃ ግንባታና ጥገና፣ ሎት 2 የመድሀኒትና የላብራቶሪ ሪጄንቶችን መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮቸን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
New procurement of chemical 2018/for micro
Procurement of laboratory chemical and reagent - 2018
በድጋሜ የወጣ ለምርምር የሚያገለግሉ የላብራቶሪ ኬሚካል እና ቁሳቁሶች ግዥ
procurement of laboratory reagent pre
የህክምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች ጥገና እና ካሌብሬሽን ሰርቪስ
Lot=01 procurement of medicines, medical devices, chemicals and regent and medical devices
Procurement of Medical Supply (chemical)
የፀረ ተባይ እርጭት አገልገሎት ግዥ //
Procurement of Laboratory reagent purchase (2)
OT - 40 - Procurement of Laboratory and Histopathology Reagents and Chemicals for AMU Teaching and Comprehensive Specialized Hospital
Laboratory reagent purchase (1)
lot 4 Tsetse fly and trypanosomiasis, chemicals. consumables and medicines (የቆላ ዝንብና የገንዲ መድሃኒት ኬሚካልና አላቂ ዕቃዎች)
ፀረ ተባይ እና ነፍሳት መድኃኒት ርጭት(Pest and Rodent Control Service)
Lot- 22 የተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚዉሉ የፀር -ተባይ ኬሚካል ግዥ
procurement of medical , chemical & Regent Equpment 2018 @2
Purchase of Chemical