አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል፡፡
Lot 122 Procurement of house maintenance for community Service
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of Building Renovation and Maintenance Work /ለሴራሚክ ማንጠፍ ስራ(3)
Purchase Requisition of ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቀለሞች /81/
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከሰራተኛው መደበኛ የወር ደመወዝ ላይ ተገቢውን የጡረታ መዋጮ ቀንሰው እና የድርጅቱን ድርሻ መዋጮ ጨምረው ለግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ገቢ ባለማድረጋቸው ምክንያት በተሠጠው ሥልጣን መሰረት የድርጅቶቹን ሀብት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
LOT 1 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ
የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ታክስ ባለመክፈላቸው ምክንያት የባለዕዳዎቹን የጋራ ህንጻ ቤት በአዋጅ ቁጥር 241/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Building Renovation and Maintenance Work የወለል ሴራሚክ የማንጠፍ ስራ 50 ካሬ
Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኤሌትሪክ ዕቃዎች /77///
Purchase Requisition of በድጋሚየወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቀለሞች /78/
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።