የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Commercial Bank of Ethiopia
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||
| አድራሻ | የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ | የይዞታው
ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት | |||||
| 1. | አቶ ዘካሪያስ ታምሩ | ተበዳሪው | አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ | EIC/0064/2024 | 7,877.00 | የኢንደስትሪ ህንፃ | 167,331,866.22 | 16/10/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
| 2. | ወይ ሽታዬ ገላው ስመኝ | ተበዳሪዋ | አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03 | ለ/ኩ/17/5/5/160440/00 | 21.65 | የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት | 1,450,609.25
|
16/10/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
| 3. | አቶ ሰይፈ ገ/ማሪያም ቱራ | ተበዳሪው | አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 14 | LMK120170833508413929 | 500.33 | የመኖሪያ ህንፃ | 34,501,891.91
|
16/10/2018 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
| 4. | ሶኮፌት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አቶ አበበ አካሉ | አዲስ አበባ ከተማ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 14 | AA000080122090 | 72 | የመኖሪያ ህንፃ | 8,832,495.87 | 16/10/2018 ዓ.ም
8፡00-9፡00 ከሰዓት |
| 5. | ሶኮፌት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ወይ ገነት ገ/ፃድቅ | አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 03 | LMK12718592590021043 | 90 | የመኖሪያ ህንፃ | 17,699,053.08
|
16/10/2018 ዓ.ም
9፡00-10፡00 ሰዓት |
| 6. | ዱካሌ እና ቤተሰቦቹ ቡና መፈልፈያ እና ማጠቢያ ኃ/የተ/የግ/ማ | ሃሪፋጠ/ን/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | ሃዋሳ ከተማ፣ ሐይቅ ዳር ቀበሌ | 14039 | 1501.5 | ለንግድ ዓላማ የሚውል ሕንጻ | 53,445,074.50 | 17/10/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
| 7. | ተስፋዬ ስብሐቱ ገብረእየሱስ | ተበዳሪው | መቀሌ ከተማ፣ ዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ | 9304/04/5441 | 140 | ለ99 ዓመት በሊት የተያዘ መኖሪያ ቤት | 4,094,133.45 | 17/10/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
| 8. | ወይ መቅደስ ጓዴ ጌትነት | ኤቢ ጋዝ ማምረቻ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር | ባሕር ዳር ከተማ፣ መሸንቴ | ባህኢፓ/0233/11 | 6000 | ለኢንዱስትሪ/ኦክስጅን ማምረቻ የሚውል ሕንጻ እና ይዞታ | 30,602,126.75 | 17/10/2018 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
| 9. | ሊሃም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ | ተበዳሪው | አ/ብ/ክ/መንግሥት ደብረ ብርሃን ከተማ ቀበሌ 07 | ደብኢፓ/03/0012/2012 | 6,445.81 | ለኢንዱስትሪ አገልግሎት ሕንጻ እና ይዞታ | 30,234,213.61 | 17/10/2018 ዓ.ም
8፡00-9፡00 ከሰዓት |
| 10. | አቶ አሸቢር አልታዬ | አቶ አሸቢር አልታዬ | ወላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ህብረት ቀበሌ | ሸ/4706/ 09 | 2365.5 | የንግድ ህንፃ | 74,890,536.85 | 17/10/2018 ዓ.ም
9፡00-10፡00 ከሰዓት |
| 11. | አዜብ ዮሐንስ | ተበዳሪዉ | አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አያት 20 ሳይት 4 የሕንፃ ቁጥር B2 የወለል ቁጥር 1ኛ ፎቅ | ለ/ኩ/19/3/1/162741/00 | 18.78 | የንግድ ቤት | 1,115,773.58 | 18/10/2018 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
| 12. | አቶ ያሬድ ገሮ ወ/ሚካኤል | ተበዳሪዉ | ደቡብ ም ዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከፋ ዞን ቦንጋ ወረዳ ቦንጋ ከተማ 02 ቀበሌ | 311/ገገ-66/2012 | 300 | የመኖሪያ ቤት | 4,591,200.43 | 18/10/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
| 13. | አቶ አለሙ ጆቢር ሁርሳ | ተበዳሪዉ | ኦ/ብ/ክ/መንግሥት አርሲ ዞን አሰላ ከተማ ጢዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 10 | 4055/279/91 | 2580 | የዱቄት ፋብሪካ ሕንፃ ከነ ዱቄት ፋብሪካ ማሽነሪዎቹ | 26,902,032.7 | 18/10/2018 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
| 14. | ጉምሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ | ተበዳሪው | በትግራይ ክልል አዲ ጉዲም ከተማ እንጣሉ ወጃራት ክ/ከተማ 03 ቀጠና | ዓማ/0167/011 | 5000 | ለፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል ህንፃ እና የእህል ማበጠሪያ ማሽነሪዎች | 59,025,072.78 | 23/10/2018 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
- ከተ.ቁ 1-13 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 14 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታዉ የሚከናወነዉ መቀሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ነዉ፡፡
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
እርማት፡ ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 33 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 1 ላይ የተገለጸው አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ለተበደረው ብድር በዋስትናነት የተሰጠው በምተስኖት የእንጨት ሥራ እና የብረታብረት ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበው በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የሚገኝ ቅይጥ ተግባር ያለዉ መጋዘን የጨረታ መነሻ ዋጋዉ 40,723,428.03 ተብሎ የተገለፀዉ በስህተት ስለሆነ 41,723,428.03 ተብሎ ይነበብ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል
በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
