Tender Detail

Tender Details


ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  


የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር – 026/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

           ተ.ቁ የተበዳሪው

 ስም

የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ                                                                                                             የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ

ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና

ሰዓት

       አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ)
1 ኧፋት ዴየሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳዓ የወተት ተዋፅዖ  ኃ.የተ.የግል ማ. ካዛንቺስ ሱሉልታ ከተማ ዴየሪ ፋርም ህንፃና በግቢው ውስጥ የሚገኝ የወተት ማቀነባበሪያ እና መቆጣጠሪያ ማሽን WBIL/G2/000109/11 60,252 104,000,000.00 13/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

2 የሺ ገበየሁ ተበዳሪዋ ፒኮክ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 1 2B+G+9 የንግድ ህንፃ AA000040100553 863  50,000,000.00 12/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

3 አምደ ገ/መስቀል ተበዳሪው ጎፋ ማዞሪያ አዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ስ/ላፍቶ  ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 G+1 የንግድ ህንፃ AA000081104297 1150   9,500,000.00 12/09/2018 ዓ.ም

ከ8:00-10:00 ሰዓት

4 አሸናፊ ካሳሁን አቻምየለሽ ገዛኸኝ ቢሾፍቱ ቢሾፍቱ ከተማ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት BI/10086/07 160  3,000,000.00 17/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

5 አዳሙ በላይ ራሄል ጌታቸው ፍኖተ ሰላም ጃቢ ጠህናን ወረዳ፣ ጅጋ ከተማ፣ ቀበሌ 01 የንግድ ቤት 9460/12 1,200    983,000.00 12/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

6 መሰረት ሺፈራው ተበዳሪዋ ፍኖተ ሰላም ጃቢ ጠህናን ወረዳ፣ ጅጋ ከተማ የንግድ ቤት 123/2001 308   1,800,000.00 12/09/2018 ዓ.ም

ከ8:00-10:00 ሰዓት

7 አሰፋ አድማሱ ተበዳሪው ዳንግላ ዳንግላ ከተማ፣ ቀበሌ 05 መኖሪያ ቤት 31/አ/029 200   1,100,000.00 13/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

8 መሳፍንት ይርጋ አባይነሽ ሰለሞን ባህር ዳር ገበያ ባህር ዳር ከተማ፣ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ መኖሪያ ቤት 25357/2001 250   3,500,000.00 14/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

9 ብሩክ ሰለሞን ተበዳሪው ከዚራ ዓብይ ሐረር ከተማ፣ ሀኪም ወረዳ፣ ቀበሌ 17 G+1 መኖሪያ ቤት 15304-FB17-11-182 286   3,800,000.00 17/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

10 ባቾሬ አንዳርጌ ገነት ባቾሬ ሻሸመኔ ሻሸመኔ ከተማ፣ አዋሾ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 01 የንግድ ቤት 7229 390   1,800,000.00 17/09/2018 ዓ.ም

ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

ማሳሰቢያ፦

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
  2. ባንኩስመንብረቱለገዥውእንዲዛወርለሚመለከተውየመንግስትአካልተገቢውንየድጋፍደብዳቤይጽፋል፡፡ገዥውከሽያጩእናከስምማዛወርጋርበተያያዘሊከፈሉየሚገባቸውየመንግስትታክሶች፣የካፒታልእድገትታክስእናተጨማሪእሴትታክስንጨምሮየመክፈልየሕግግዴታአለበት፡፡
  3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣሰጪወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡
  4. ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 ለተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው፡፡
  5. በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው የመያዣ ንብረት በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
  6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                                                            

                                                       ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

 

Save Tender