የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የታክስ ዕዳቸውን ባለመክፈላቸው ምክንያት የታክስ ባለዕዳው ንብረት የሆኑትን የተለያዩ የግንባታ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ብረታ ብረቶችን የገቢዎች ቢሮ በአዋጅ ቁጥር 241/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ታክስ ባለመክፈላቸው ምክንያት የባለዕዳዎቹን የጋራ ህንጻ ቤት በአዋጅ ቁጥር 241/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡