Procurement of Furniture
FOR THE SUPPLY AND DELIVERY OF LOCKABLE FILING CABINETS, STATIONERY ITEMS, AND OFFICE EQUIPMENT FOR CST ETHIOPIA MEKELLE OFFICE
የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች እና ሞተር ሳይክሎች ግዥ (ሁለተኛ ዙር) - የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ተቋማችን በአዲስ አበባ ጎፋ በሚገኘው ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት ግቢ ውስጥ ላስገነባው ዘመናዊ ጂ+1 ህንጻ አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ ኢምፖርት ስታንዳርድ የስብሰባ አዳራሽ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የጽህፈት መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of full car chair tapisery for v8 car/2019 በኢምፖርትድ ሌዘር ሁሉንም የመኪናው ወንበር እና ወለል እና ሌሎችን ፓረቶች መስራት የሚችል
INSA Procurement of ሸራተን ወንበር ኪራይ ከነልብሱ የልብስ ከለር - ብሉብላክ #868 RFQ - 35/2019
Procurement of Furniture For Day Care
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ያገለግሉ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የመድሃኒት፣ የላብራቶሪ፣ የቢሮ እና ሌሎች ግብዓቶችን ግዥ፣ የማሽን አገልግሎትና ጥገና፣ እንዲሁም ያለፈባቸው መድሃኒቶችን ማስወገድ በግልፅ ጨረታ ለማከናወን ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ፣ የህክምና እና የትምህርት እቃዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Procurement of Furniture For COA Meeting Hall
Farm Africa is updating its supplier database for the categories listed below. Accordingly, eligible and qualified suppliers and service providers are invited to submit an Expression of Interest (EOI) for the supply of the goods and services specified.
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግሉ በተለያዩ ሰባት ዓይነት ሎቶች የተገለጹትን ዝርዝር ለአንድ ዓመት የሚቆይ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ የፕሮሞሽን ዕቃዎች (Promotional Items & Merchandise)፣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (Different Furniture) እና የእሳት ማጥፊያ (Fire Extinguisher & Office Equipment) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡